Joseph Math Tutor
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት‼️
ከተማው ውስጥ ከባድ የስልክ ስርቆትና የአፈሳ ችግር እየተከሰተ ስለሆነ ሁላችሁም እጅግ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
🔹 ስልካችሁን በመንገድ ላይ ስትጠቀሙ ተጠንቀቁ። አስቸኳይ ካልሆነ ባጃጅ ባትጠቀሙም ጥሩ ነው።
🔹 በተለይ በምሽት ብቻችሁን ከመንቀሳቀስ ተቆጠቡ፤ በተቻለ መጠን ከጓደኞቻችሁ ጋር ተንቀሳቀሱ።
🔹 ስልካችሁንና ውድ ዕቃዎቻችሁን በጥንቃቄ ያዙ።
ደህንነታችሁ ከሁሉም በላይ ነው! ይህን መልእክት ለሌሎች ተማሪዎችም በማጋራት እንዲጠነቀቁ አድርጉ።
🙏 ሁላችሁም ተጠንቀቁ።
JOSEPH
20 · 822 ·