👥 ለድርጅትዎ የሚያስፈልጉዎትን #የፋርማሲ ባለሙያዎች በቀላሉ እንዲያገኙ ክፍት የስራ ቦታዎችን በግሩፓችን #በነፃ ማስለቀቅ ይችላሉ።
📋 የሚከተሉትን መረጃዎች አሟልተው በውስጥ @AbukiRx ላይ ይላኩልን፦
🕹 መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፦
1. የድርጅቱ ስም፦
2. የስራ መደብ ወይም አይነት ፦
3. የትምህርት ዝግጂት፦
4. የስራ ቦታ (Location)፦
5. የስራ ልምድ፦
6. ደሞዝ/ክፍያ፦ (የተወሰነ መጠን ወይም "በስምምነት")
7. የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦
8. ማመልከቻ የሚላክበት አድራሻ፦ (ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜይል)
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከፋርማሲ ሙያ ውጭ ያሉ ማስታወቂያዎችን አናስተናግድም።
✈️ አሁኑኑ በውስጥ ያነጋግሩን፦
✈️ @AbukiRx
📞 0919190524
👌1