Веб-версияОткрыть в Telegram

СообщениеchatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል።

20 сентября 2026
T
Фотография
нажмите — покажем
chatGPT የMicrosoft word ad-in ተሰርቶለታል። እንደሚታወቀው Microsoft office ላይ ብዙ አይነት add-ins አሉ። Microsoft add-in ማለት Microsoft office ላይ የሚጫኑና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 3rd party አፕሊኬሽኖሽ ናቸው። chatGPTም ሰሞኑን Microsoft office ላይ ተካቷል። ከጫናችሁት በኋላ በቀላሉ text generate እንዲያደርግላችሁ፣ ግራፍ እንዲሰራላችሁ፣ page number, table of content እንዲሰራላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለመጫን Microsoft word ወይም excel ከከፈታችሁ በኋላ insert የሚለውን click አድርጉ። ከዛ Get Add-ins የሚለውን ከፍታችሁ chatGPT ብላችሁ search አድርጉ። Add አድርጉትና account create አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። Microsoft office ላይ Add-in ለመጫን ግዴታ activate ማድረግ አለባችሁ። ©️
1 · 222 ·

Рядом в ленте

TTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል📚 10 Useful ChatGPT Prompts for Students ➊ Understand Any Topic Act as an expert teacher. Teach me [TOPIC] from the basics in simple language. Start with the coTTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል#ምደባ 🪀የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ኢ.አ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። 🪀ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣
это сообщение
TTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልTelegram በWear OS ላይ መጠቀም እንደሚቻል ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? Apple Watch ወይም Wear OS የሚጠቀም Smart watch ካላችሁ የቴሌግራም መተግበሪያን ስማርት ሰዓታችሁ ላይ በማውረድ፦ ⚫የተላከላችሁን text መመልከት ⚫መልዕክት መTTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልФотография
TTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል@TechAIHubGroup · группа · Технологии
44участников3пишущих за 30 дней
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем