Веб-версияОткрыть в Telegram

СообщениеchatGPTን የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጋችሁ ነገር ግን ትክክለኛ prompt ማስገባት ከከበዳችሁ በዚ መሰረት ብታስተካክሉት ራሱ አስተካክሎ ትክክለኛ መልስ ይሰጣችኋል።

5 октября 2026
T
Фотография
нажмите — покажем
chatGPTን የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጋችሁ ነገር ግን ትክክለኛ prompt ማስገባት ከከበዳችሁ በዚ መሰረት ብታስተካክሉት ራሱ አስተካክሎ ትክክለኛ መልስ ይሰጣችኋል። chatGPT ክፈቱና 2 ሰረዙን ነክታችሁ የProfile ምልክታችሁን ነክታችሁ ግቡ። ከዛ personalization የሚለውን ምረጡ። መጨረሻ ላይ ታች improved version የሚል ቦታ ታገኛላችሁ ይህንን ወይም ሌላ የተመቻችሁን ትዕዛዝ አስገቡ። Before answering any question I ask, please correct my grammar and improve my prompt to make it clearer, more natural, and well-structured... የ✔️ ምልክት ነክታችሁ ከወጣችሁ በኋላ ማንኛውም ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ መጀመርያ promptን ካስተካከለ በኋላ መልስ ይሰጣችኋል። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ©️ bighabesha
4 · 111 ·

Рядом в ленте

TTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልጠቃሚ የGmail ሚስጥሮች 1. Confidential email Gmail ስትልኩ የምትልኩላቸው ሰዎች ኢሜሉን copy, forward ወይም screenshot እንዳያደርጉት ከፈለጋቸው confidential mode on አድርጋቸሁ መላክ ትችላላችሁ። ይህን ለማድTTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል✅ Grade 5 and 6 ICT short PPT (Basic Computer Skills) ✅ Slide: 238 Slides ✅ MB Size: 29MB ✅ Format: PPT to PDF ✍️Prepared by: Reshad Muzemil
это сообщение
TTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልKeyboard ShortcutsTTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልMS-Word Skills Full Video Course ፡ Part 5 ✅ በቲክቶክ አካውንቲችን ተለቋል። ተጠቀሙበት። 👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSb4M8sY9/
TTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከልTech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል@TechAIHubGroup · группа · Технологии
44участников3пишущих за 30 дней
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Границы индекса · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем