CIPHER Cybersec
Ссылка
нажмите — покажем
нажмите — покажем
አብዛኛውን ግዜ bug Bounty ላይ የሆነ vulnerability አግኝታችሁ በስንት ልፋት ከዛ out of scope እና duplicate መባል የተለመደ ነው በተለይ አሁን አሁን በፊት ያን ያህልም የለም ነበር ግን ለምን ይመስላቹሀል ሁል ግዜ የምንቀደመው 🤔
እኛ ስላልፈጠንን ወይም እንደነሱ እውቀት ስለሌለን 😓 አይደለም እስኪ አስቡበት እና ችግሩን ከነ መፍትሄው ይዘን እንመጣለን.
ઊcipher attacks
1 · 358 ·