Ctrl+code ⌨
የአማርኛ ቃላት እንፈልጋለን 🇪🇹
አንዳንድ የአማርኛ ቃላት ሲጠብቁ እና ሲላሉ ሁለት የተለያየ ትርጉም አላቸው።
ለምሳሌ፦
ገና ሲጠብቅ የበዓል ስም ነው፣ ሲላላ ደግሞ "እስካሁን" ማለት ነው።
ዋና ሲጠብቅ "ዋና ሰው" ማለት ነው፣ ሲላላ ደግሞ "መዋኘት" ማለት ነው።
ይህ ልዩነት በአጻጻፍ ስለማይታይ፣ ኮምፒውተር አማርኛን በትክክል እንዳያነብ ያደርገዋል።
እርስዎ የሚያውቁትን እንደዚህ ያለ ቃል ይላኩልን። አንድ ቃል ብቻም ቢሆን ይረዳናል።
Dataset.ET ለአማርኛ ክፍት የድምጽ መረጃ ይሰበስባል · dataset.et
51 ·