Ctrl+code ⌨
Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
ትግስት ተመሰገነ ቸርነት የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) የ2016 ዓ.ም ተመራቂ ስትሆን፣ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሥራ ዓለም ላይ በቁርጠኝነት ስታገለግል ቆይታለች።
በቅርቡ በገጠማት የጤና መታወክ ምክንያት በርካታ ምርመራዎችን ስታደርግ የቆየች ሲሆን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በተደረገላት ተጨማሪና ጥልቅ ምርመራ የጉበት ካንሰር (Lung Cancer) እንዳለባት ተረጋግጧል። በአሁኑ ወቅት ተገቢውን የህክምና ክትትልና እንክብካቤ ለማግኘት በሆስፒታል ትገኛለች።
ይህ ድንገተኛ ህመም ያመጣውን ከፍተኛ የህክምና ወጪ ለመሸፈንና ቤተሰቦቿን ለመደገፍ አቅማችንን አስተባብረን ይህንን የእርዳታ ጥሪ አዘጋጅተናል። ማንኛውም የምታደርጉት ድጋፍ፣ ጸሎትና ማጋራት ለትግስት ፈውስና ለቤተሰቦቿ ትልቅ ብርታትና ተስፋ ይሆናል። አብረን በመቆም የትግስትን ህይወት እንታደግ።
https://fund.pro.et/c/support-tigist-temesgen-s-cancer-treatment-medical-fund-f84a6f
43 ·