Веб-версияОткрыть в Telegram

Пост🚨1600 ብር ያልተገደበ ወርሀዊ የድምፃ እና የኢንተርኔት አንዴት መሙላት እንችላለን ?

12 июля 2026
◔
◔͜͡◔ NEVER GIVE UP ◔͜͡◔
Фотография
нажмите — покажем
🚨1600 ብር ያልተገደበ ወርሀዊ የድምፃ እና የኢንተርኔት አንዴት መሙላት እንችላለን ? ወዳጆቸ በሶሻል ሚዲያ እንዴት ሚስጢር መናገር እንደሚቻል አላውቅም ግን ይሄ መልክቴ ቴሌወች ባይደርሳቸው ውስጤ ነው 😝😝😝😝😝😝😝😝 በ 1600 ከአንዴም ሁለት ግዜ ያልተገደበ ወርሀዊ የትምፃ እና የኢንተርኔት unlimited ሞልቻሉ በትክክል እየሰራልኝ ይገኛል እና ለምን ለተከታዩቸ አላጋራቸውም ብየ ነው ይሄን ፁሁፍ ያዘጋጀሁም ባጭሩ እንደሚታወቀው ባይናንስ ላይ ካርድ እና ጥቅል መሙላት ከተጀመረ ሰንበት ብሎል እና ከላይ በምስሉ ላይ በ pert እንዳስቀመጥኩላቹ ገብታቹ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፃ በ 10.84$ ትገዛላቹ ይሄ ማለት አሁን ባለው የዶላር ምንዛሬ 10.84$×185 ብር =2000 ብር ይሆናል ሚስጥሩ እዚህ ጋር ነው በሚገርም ሁኔታ ጥቅሉን ስትገዙ አብሮ የ 400 ብር ካርድ ስልካቹ ላይ ይገባል በተደጋጋሚ ሞከርኩት በሁሉም ሙከራየ ላይ 400 ብር ካርድ አብሮ ገብቶልኛል ይህ ማለት በ1600 ያልተገደብ ኢንተርኔት እና የድምፅ ሞላን ማለት ነው 👍 ሞክሩት ከሰራላቹ ሌሎች ወንድም እና እህቶች እንዲጠቀሙበት ሸር ይደረግ https://t.me/sheref_media https://t.me/sheref_media
1 · 30 ·

Рядом в ленте

◔◔͜͡◔ NEVER GIVE UP ◔͜͡◔የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ (Ethiopian Securities Exchange - ESX) ምንድን ነው? ምንስ የተለየ ጥቅም አለው? የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ (ESX) በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተመሠረተ ኩባንያዎችና ግለሰቦች የ◔◔͜͡◔ NEVER GIVE UP ◔͜͡◔Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው። ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ spa
это сообщение
◔◔͜͡◔ NEVER GIVE UP ◔͜͡◔Фотография◔◔͜͡◔ NEVER GIVE UP ◔͜͡◔አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ። ⚫ሰለ ሒሳብና ቁጥሮች www.youtube.com/@numberphile ⚫ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር www.youTube.com/@Traversy

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем