◔͜͡◔ NEVER GIVE UP ◔͜͡◔
Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
chatGPTን የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጋችሁ ነገር ግን ትክክለኛ prompt ማስገባት ከከበዳችሁ በዚ መሰረት ብታስተካክሉት ራሱ አስተካክሎ ትክክለኛ መልስ ይሰጣችኋል።
chatGPT ክፈቱና 2 ሰረዙን ነክታችሁ የProfile ምልክታችሁን ነክታችሁ ግቡ። ከዛ personalization የሚለውን ምረጡ። መጨረሻ ላይ ታች improved version የሚል ቦታ ታገኛላችሁ ይህንን ወይም ሌላ የተመቻችሁን ትዕዛዝ አስገቡ።
Before answering any question I ask, please correct my grammar and improve my prompt to make it clearer, more natural, and well-structured...
የ✔️ ምልክት ነክታችሁ ከወጣችሁ በኋላ ማንኛውም ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ መጀመርያ promptን ካስተካከለ በኋላ መልስ ይሰጣችኋል።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
⚫Telegram Premium
⚫Gemini Pro 18 months
የምትፈልጉ ከሆነ @bighabesha ላይ inbox አድርጉልኝ።
@bighabesha_softwares
9 ·