Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
የኢንተርሊንክ ኔትወርክ በብሎክቼን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወዳዳሪ የሌለው ፕሮጀክት የሆነው ለምንድነው እና ስለ አምባሳደር ፕሮግራሙ?
1️⃣.ለምን ለየት ይላል?
✓ ባለሁለት ቶከን (Dual-token) ሞዴል፦ በአይነቱ ልዩ የሆነ የቶከን አጠቃቀም።
✓ ትልቅ እምነት፦ ኮይኖቹ ገና በገበያ ላይ ሳይወጡ (ሊስት ሳይደረጉ) በትላልቅ ዓለም አቀፍ ካምፓኒዎች እውቅና አግኝተው መያዛቸው የፕሮጀክቱን ጥንካሬ ያሳያል።
✓ ትልቅ ትርፍ ፦ ተጠቃሚው ቶክኖቹ ሊስት ሳይደረጉ ማይኒንግ እየተደረገ በከፍተኛ ገንዘብ መሸጥ መቻሉ።
2️⃣. የአምባሳደር ፕሮግራም
የኢንተርሊንክ አምባሳደር በመሆን ዶላር በሁለት መንገድ ማግኘት ትችላላቹ፦
✓ Daily Task ፦ በሚለቀቁ ዴሊ ታስኮች ላይ በመሳተፍ ዶላር መስራት ትችላላቹ ።
✓ Tier 2 አምባሳደርነት፦ ወደዚህ ደረጃ በማደግ በወር እስከ $120 ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ ማግኘት ይቻላል።
ኢንተርሊንክ ላይ አምባሳደር የሚያገኘው ትልቁ ጥቅም ፕሮጀክቱ ላይ የተሻለ ቶክን ለማግኘት ነው።
🔗 አፑን ለማውረድ እና ለመጀመር፡ https://t.me/ASTU_Network/4668
ℹ️ ለበለጠ መረጃ፡ @Link_rsbot
📩 አምባሳደር ለመሆን መሆን ምትፈልጉ DM አውሩኝ @SupinterlinkEth
1.8K ·