ChatCrawlerпоиск по публичному Telegram Открыть приложение
A

ASTU Network Group ®

2 117 участников
30 июля 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
ግብር ሊከፍሉ ነው‼️ በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ግብር ሊከፍሉ ነዉ። የምጣኔ ሀብት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዋስሁን በላይ ይህ ግብር በተሽከርካሪ ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን፥ተሽከርካሪዎቹ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ ስለሚንቀሳቀሱ በየዓመቱ የሚከፈል ይሆናል ብለዋል። ይህም ከመደበኛው የተሽከርካሪ ዓመታዊ ምርመራ ወይም ቦሎ ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችል ግዴታ ነው። የምጣኔ ሀብት ባለሙያዉ እንደገለፁት ፣ ግብር አጣጣሉም እንደ ተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና እንደሚያመነጩት ጭስ (ካርቦን) ሊለያይ እንደሚችል ተናግረዋል። ብዙ ጭስ የሚለቁ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ግብር እንዲከፍሉ፣ አዳዲሶች ደግሞ ዝቅተኛ እንዲከፍሉ ሊደረግ ይችላል ተብሏል። ይህ አሰራር በሌሎች አገራት ለምሳሌ በኬንያ፣ በሩዋንዳና በአውሮፓ አገራት የተለመደ ሲሆን፥መንግስት ለመንገድ ጥገና የሚውል ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ ያስችለዋል። ግብሩ በከተሞችና በክልሎች የሚሰበሰብ በመሆኑ የአካባቢ መስተዳድሮች የራሳቸውን የልማት በጀት እንዲያሳድጉ ትልቅ ዕድል ስለሚፈጥርላቸው በፌዴራል መንግስት ላይ ያለውን የገንዘብ ጫና ይቀንሳል። አቶ ዋሲሁን አክለዉም ዝርዝር ደንቦችና መመሪያዎች ወጥተውለት ወደ ተግባር እንደሚገባና የኢኮኖሚው የገቢ ምንጭ እንደሚሆን እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ከዚህ ግብር የሚገኘው ገቢ ከአጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት 0.2 በመቶ ድርሻ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል። ይህ የታክስ ፕሮፖዛል በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ  ለምክር ቤቱ ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። #አዩዘሀበሻ |➲| @ASTU_Network
2.1K ·
K
I
😁
A
I
Just FYI 😁 ለኢንተርንሺፕ ግቢ የተመለሳችሁ ተማሪዎች ፣ አሁን በዚህ ሰዓት ፕሮክተር እየዞረ ባልተመደበበት ዶርም የገባውን እያስወጣ ስለሆነ ወደየተመደባችሁበት ዶርም ተመለሱ 😅 .
1.5K ·
A
31 июля 2026
I
Le ASTU ICT center internship megbiya ken ketenegere ngerun isti please
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Cont... 👇
1.1K ·
I
Фотография
нажмите — покажем
#ማስታወቂያ‼️ የማመልከቻ ጊዜ:- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) ተከታታይ ቀናት ይሆናል። |➲| @ASTU_Network
1.1K ·
1 августа 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችና የሚያስተምሩ መምህራን ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲ " ቀይሩን " የሚል ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። በትግራይ በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያማሩ አንዳንድ ተማሪዎችና መምህራን በክልሉ ባለው የጸጥታ ስጋት ምክንያት ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲዛወሩ አቤቱታ እያቀረቡ እንደሚገኝ ተሰምቷል። ጥያቄው የቀረበው በክልሉ በሚገኙት ፦ - መቐለ ፣ - አክሱም ፣ - ዓዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከሚያምሩ ተማሪዎች እና መምህራን መሆኑ ተመላክቷል። በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ የሰጡት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት ሓየሎም ስዩም እንደገለጹት፤ ተማሪዎችና መምህራን በጸጥታ ምክንያት የቅሬታ ወረቀት እያስገቡ ቢሆንም፣ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እስካሁን የተሰጠ የዝውውር ውሳኔም ሆነ የተገባ ቃል አለመኖሩን አስታውቀዋል። |➲| @ASTU_Network
313 ·
Архив по месяцам
Открыть в Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

Слепок открытой публичной ленты из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог