Веб-версияОткрыть в Telegram
AAdvanced Freshman

Advanced Freshman

✅ Высокое доверие
@Advanced_Freshman · канал · Образование · в индексе с 2026-07-20
37 815подписчиков
10 388средний охват поста
27.5%ER — охват к подписчикам
189постов за 30 дней
Advanced Freshman
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
69 · 12.1K ·
Фотография
нажмите — покажем
#Reminder የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። የኦንላይን መመዝገቢያ ቁጥር እና የይለፍ ኮድ በመግቢያ ፈተና ወቅት በተሰጣችሁ ኢሜይል የተለካላችሁ መሆኑ ተገልጿል። የተመደባችሁበትን የማደሪያ ህንጻ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር estudent.astu.edu.et ላይ በመግባትና የተሰጣችሁን Username እና Password በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
20 · 11.1K ·
A
💭 ዛሬ በ Freshman VIP Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ በዚህ አግኙን። 📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ ይህን😬@FreshmanVIPclassbot ቦት ተጠቀሙ:: ለተጨማሪ መረጃ ➡️ @FreshVIP_support © Freshman VIP Class JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅
1 · 9.4K ·
Advanced Freshman
University grading system #️⃣A+   --------> ብርቄ ነሽ Range  ፡ ከ90 በላይ Multiplied by: 4 #️⃣A       -------> አስቤሽ አላውቅም Range : 85-90 Multiplied by:4 #️⃣A-       ----->አለም 9 ናት Range : 80-85 Multiplied by:3.75 #️⃣B+     ------>ጌጤ ነሽ Range:    75-80 Multiplied by:3.5 #️⃣B      ------->  ነይልኝ በሞቴ Range : 70-75 Multiplied by:3 #️⃣B-       ----->አንቺን ከሚከፋሽ Range :65-70 Multiplied by:2.75 #️⃣C+     -----> የኔ ማር Range : 60-65 Multiplied by:2.5 #️⃣C   --------> አንለያይም Range : 50-60 Multiplied by:2 #️⃣C-  -------> በቴስታ ማለት ነበር Range:45-50 Multiplied by:1.75 #️⃣D    -------> የኔው ጉድ Range: 40-45 Multiplied by:1 #️⃣FX  -------> አንቺ ባትኖሪ እኮ Range : 30-40 Multiplied by:tempo 0 ኮርሱን በድጋሚ የመፈተን እድል ይፈጥራል፤ በድጋሚው ፈተና ግን ከ40 በላይ ካላመጡ F ይሆናል #️⃣F  --------> ጥሎብኝ Range ከ30 በታች Multiplied by: 0 ኮርሱን እንደገና መማር ያስገድዳል በቀጣዩ ዓመት ማለት ነው። JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
188 · 11.3K ·
Файл
Patrick_J_Hurley_A_concise_introduction_to_logicBookZZ_org.p · 6.4 МБ · нажмите — покажем
🧠 Hurley  - A concise introduction To logic 💎 11th edition 🔶 እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኖቶች እና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚረዳ መፅሀፍ ነው😘። እዚህ ላይ ያሉትን የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ ከታች ካለው PDF ማግኘት ትችላላችሁ✅:: ያማረ Grade ማምጣት ከፈለጋቹ መፍትሄው አንድ ነው የ FreshmanVIP Class Member መሆን✌️ 💭እስካሁን ካልተመዘገባቹ አሁንም ለመቀላቀል እድሉ አላቹ። 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
74 · 11.2K ·
A
Ответ#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዲግሪ ፕሮግራም (Doctor of Medicine) አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። ኮሌጁ በሁለት አማራጮች ማለትም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ (Generic) እንዲሁም በአዲስ ኢኖቬቲቭ የሕክምና ትምህርት ኢኒሼቲቭ (NIMEI) አመልካቾች በመቀበል ላይ ይገኛል። ያሉ ክፍት ቦቻዎች ➻ 80 በመንግሥት ስፖንሰር ➻ 40 በግል ስፖንሰር ➻ 40 የምዝገባ
ለ2019 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁና #ለቃል_ፈተና የተመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 21/ 2019 ዓ.ም በኮሌጁ ውስጥ ይሰጣል። ➻ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ ያመለከታቸሁ ጠዋት እና ከሰዓት ➻ በአጠቃላይ ነርሲንግ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ መስከረም 21/2019 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ኮሌጁ አሳውቋል። ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ዝርዝራችሁን በኮሌጁ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻ ማየት ትችላላችሁ። https://t.me/SPMMC JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
3 · 10.2K ·
Advanced Freshman
Фотография
нажмите — покажем
#የተራዘመ ማስታዎቂያ በ 2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመትና የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች፣ ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ስም ዝርዝራችሁ ስላልደረሰን የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ነው፡፡ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
47 · 13.2K ·
A
⚡የምትችለውን ሁሉ አድርግ🤝 ሁልጊዜም ምርጫህ ህይወትህን ይወስነዋል፤ ዛሬ የምትወስነው እያንዳንዱ ውሳኔ ውጤቱን የሚያሳይህ ነገ ነው⭐ ትምህርት የዚህ አለም መጨረሻ አይደለም! ግን ጊዜህን ሰጥተህ እየተማርክ እስከሆነ ድረስ በደምብ ተማር! የምትችለውን ካደረክ ራስህንና ሌሎችን ማስደሰት ትችላለህ። መልካም ምሽት❤️ሰላም ለሀገራችን🙏 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
10 · 10.3K ·
Advanced Freshman
Фотография
нажмите — покажем
#ጥሪ 💭 ጅማ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎቹ ጥቅምት 4 እና 5 ጥሪ አድርጓል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
151 · 10K ·
A
Advanced Freshman
👑Class 📆ውድ የFreshman VIP Class ተማሪዎቻችን በጠየቅናችሁ እንዲሁም በፍላጎታችሁ መሰረት ቀጣይ ሳምንት ከሁሉም ከተማርናቸው ኮርሶች Exam ይኖረናል። 📚እስከዛው የተለቀቁትን Videos እንዲሁሞ Notes በደንብ እያነበባቹ ቆዩን። 💡ያለ ጥርጥር Freshman First semester ጥሩ ውጤት ማምጣታቹ አይቀሬ ነው። ©️Freshman VIP Class
1 · 8.8K ·
Advanced Freshman
Фотография
нажмите — покажем
#የጥሪ_ማስታወቂያ #RayaUniversity ራያ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎቹ እና በ2018 ሪሚድያል ፕሮግራም ተከታትሎ ማለፊያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ቀናት ከጥቅምት 16 እስከ 18 /2019 መሆኑን አሳዉቀዋል። ለተጨማሪ መረጃዎች ፎቶውን ይመልከቱ። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
29 · 8.5K ·
Фотография
нажмите — покажем
#ማስታወሻ ደባርቅ ዩኒቨርስቲ አዲስ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችንና በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የሬሜዲያል ትምህርት ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎችን በመስከረም 28 እና 29/2019 እንደምትገቡ አሳውቆ ነበር:: እስካሁንም ድረስ ተራዝሟል የሚል ማስታወቂያ አልወጣም:: JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
41 · 8.4K ·
A
✅ውድ የ Advanced Freshman ቤተሰቦቻችን በ Advanced Freshmam የተጀመረው የ Freshman VIP Class ትምህርት በሚመጣውም ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል። 🔗በሚቀጥለውም ሳምንት ከትምህርት ጎን ለጎን የመጀመርያ ዙር ፈተና የምንፈተኑ ይሆናል። ➡️አዲስ መመዝገብ የምታስቡ ልጆች ደግሞ የመመዝገቢያ ብር ወደ 500 ስለምናሳድግ በዚህ ሳምንት ተመዝግባቹ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 📝አስታውሱ አሁን ስትመዘገቡ በ 450 ብር ብቻ የሁለቱንም Semester ትምህርቶች እኛ ጋር ታገኛላቹ። 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
5 · 7.8K ·
Advanced Freshman
Фотография
нажмите — покажем
#የጥሪ_ማስታወቂያ ቀብሪደሃር ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች ፣ በ2018 ሪሚድያል ፕሮግራም ተከታትለዉ ማለፊያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንዲሁም በ 2019 ዓ.ም በሪሚድያል ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርስቲው የተመደቡ ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ቀናት ጥቅምት 2 እና 3 /2019 መሆኑን አሳዉቀዋል። ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
38 · 7.8K ·
Фотография
нажмите — покажем
የጥሪ_ማስታወቂያ #HaramayaUniversity የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከጥቅምት 5-8/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። Freshman group https://t.me/haramaya2019freshman JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍
145 · 8.3K ·
Фотография
нажмите — покажем
የጥሪ ማስታወቂያ #HawassaUniversity በ2019 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 03-04/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማሳሰቢያ፤ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡ 1. የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ 2. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው 3. አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ 4. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ፣ እና የስፖርት ትጥቅ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ Freshman group https://t.me/Hawassa2019freshman JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍
259 · 9.4K ·
እስካሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች እነዚህ ናቸው።የየግቢያችሁን Group join ማድረግ እንዳትረሱ👇 🏢Jimmaa University ➡️ጥቅምት 4 እና 5 ✈️ @Jimma2019freshman 🏢Hawassa University ➡️ጥቅምት 3 እና 4 ✈️ @Hawassa2019freshman 🏢Haramaya University ➡️ጥቅምት 5-8 ✈️ @haramaya2019freshman 🏢Kabridahar University ➡️ጥቅምት 2 እና 3 ✈️ @kabridahar2019freshman 🏢Raya University ➡️ጥቅምት 16-18 ✈️ @Raya2019freshman 🏢Debark University- ➡️መስከረም 28-29 🔔ሌሎች ዩኒቨርስቲወችም ሰሞኑን ይጠራሉ ተብሎ ይጠበቃል ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ🎒 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
125 · 8.7K ·
A
ቤተሰብ በቃላችን መሰረት ወደ ጊቢ ስትሄዱ የሚያስፈልጉአቹን ነገሮች እንዘርዝራቸው😇 ✔️በመጀመርያ በትምህርት ማለትም Academic ነገር ጋር የሚያያዝ ነገሮችን እንዳስ። 1⃣-ለእያንዳንዱ Course Note መውሰጃ የግድ Note Book ያስፈልጋቹሀል። 2⃣-በመጀመርያ Semester አብዛኛውን ጊዜ PC አይመከርም ግን ካላቹ ቢኖራቹ ለንባብ ምቹ ስለሚሆን ብታሟሉ አይከፋም። 3⃣-ለንባብ የግድ Android ስልክ ያስፈልጋቹሀል የተለያዩ Materials Share የሚደረገው በ Ppt format ስለሆነ የግድ የራሳቹ Android ስልክ አዘጋጁ። 4⃣- ትንሽም ብትሆን ገንዘብ የግድ ያስፈልጋቹሀል። ለምሳሌ ለ Copy, ለ Print, ለ Assignment ለተለያዩ የትምህርት ወጪ ገንዘብ ሊያስፈልጋቹ ስለሚችል ገንዘብ አታባክኑ። 5⃣-Library ስትመላለሱ አነስ ያለች ቦርሳ ቢኖራቹ መልካም ነው። ውሀ፣ ደብተር፣ የተለያዩ ነገሮችን በአንዴ ለመያዝ ያመቻቹሀል። ✅ከትምህርት ነክ ባሻገር ደግሞ የሚያስፈልጉአቹን ነገሮች ለመዘርዘር 🔔ብትችሉ ቀላል ምግቦች አዘጋጁ እንደ በሶ፣ ጭኮ፣ ዳቦቆሎ፣ ቆሎ የተለያዩ ሲርባቹ የምትጠቀሙት ነገር የግድ ያስፈልጋል። ❗️ለምን መሰላቹ ንባብ Energy ይፈልጋል ያንን Energy ደግሞ ምግብ ካልበላቹ በጣም ከባድ ስለሚሆን ከወዲሁ ተዘጋጁ 🙂ለብርድ የሚሆኑ ልብሶች ከወዲሁ አዘጋጁ። ጊቢ Library ማታ መጠቀማቹ ግድ ስለሆነ የግድ ልብስ ያስፈልጋቹሀል። ከብዙ በጥቂቱ ይህን አልን። ጥያቄ ካለ Comment Section ላይ አስቀምጡልን። የ Freshman VIP class ምዝገባም እንደቀጠለ ነው። ⚠️እስካሁን ካልተመዘገባቹ አሁንም ለመቀላቀል እድሉ አላቹ። 📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ:: 📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support 🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
62 · 6.2K ·
Advanced Freshman
Фотография
нажмите — покажем
ተራዝሟል❗️ #Debark_University በ 2019 በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከመስከረም 28-29/2019 መሆኑን ዩኒቨርስቲው የገለጸ ቢሆንም የሬሜዲያል ተማሪዎች መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ያልተላከ በመሆኑ ጥሪው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርስቲው ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ አሳውቋል። JOIN: @Remedial_2019batch ✅
15 · 3.8K ·
Фотография
нажмите — покажем
ጥሪ ማስታወቂያ #Dilla_university ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ፣ ቅድመ ምረቃ እና የሪሜድያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ይፋ የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። Dilla Freshman Group👇 https://t.me/Dilla2019freshman Dilla remedial group 👇 https://t.me/+pskvm2e1bUI3YTQ8 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
103 · 4.2K ·
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
የጥሪ ማስታወቂያ #UOG በ2019 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ እና ድህረ-ምረቃ ላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2019 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳዉቃለን። ማሳሰቢያ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሰቲ ከመምጣችሁ በፊት በአላችሁበት ሆናችሁ በኦንላይን ምዝገባችሁን እንድትፈጸሙ እናሳሳስባን፡ ለምዝገባ ይህን አድራሻ Registration.uog.edu.et ተጠቀሙ፡፡ ዝርዝሩን ከዚህ ቀጥሎ በእንግሊዘኛ የተዘጋጀውን መመሪያ በጥንቃቄ ይመልከቱ Gonder freshman group 👇 https://t.me/Gonder2019freshman 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
54 · 2.8K ·
A
Фотография
нажмите — покажем
የጥሪ ማስታወቂያ #Odabultum_University ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት4 እና 5 መሆኑን እሳውቋል። ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል። ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። Oda bultum freshman group 👇 @Odabultum2019freshman 🚀Join Our Channel👇 @ADVANCED_FRESHMAN👍
22 · 611 ·

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем