#Spiritual_speech
🗣 ❞እግዚአብሔር የወደቅን እለት ሳይሆን እየወደቅን ያለን ዕለት ያውቃል ውድቀቶቻችን የኛን ህይወት ሊያበላሹ በፍፁም አይችሉም ነገር ግን መጥፎ ውሳኔዎች ሊያበላሹት የሚችሉበት ህሳቤ ከፍ ያለውን ድርሻ ይይዛል !❞
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥@CHRISTFAMILY
ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ!
1 · 948 · Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
#የማለዳ_ቃል 🌤
"አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ። ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።"
— ወደ ዕብራውያን 11:16
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
2 · 1.1K · Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
#የማለዳ_ቃል 🌤
እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
— ኦሪት ዘዳግም 32:12
So the LORD alone did lead him, and there was no strange god with him.
— Deuteronomy 32:1
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
3 · 786 · Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
#የማለዳ_ቃል 🌤
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
2 · 682 · ያ ህይወት !
ያ ህይወት አልናፈቃቹም ገና በለጋነት ያገኘነው ፍቅር እኔ ትዝ ይለኛል ከትምህርት እንደመጣው በጥልቀት ባይገባኝም ለመመንበርከክ ጉጉቴ፤ የእግዚአብሔር ፊት ለማየት ናፍቆቴ ፤ አሁንስ ያደኩ መስሎኝ ለካ ልጅ ነኝ ።
እግዚአብሔርን ማወቅ እግዚአብሔርን መጠጋት እንጂ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ እድሜ ማስቆጠር አይደለም። ወደ ልጅነታችን ቢመልሰን እላለው ምሳሌ እራሴን አቀረብኩ እንጂ የአብዛኞቹ ሰዎች ችግር ይህ ነዉ ከጸሎት ይልቅ የሚናፍቀን ስልካችን መጽሐፍ ቅዱስ ከማንበብ ይልቅ ልብ ወልድ ይህ ሁሉ ሲሆን እግዚአብሔር ይጠብቃል አልናፈኳቸው ሊያወሩኝ ድምጼን ለመስማት የሚፈልግ ማን ይሆን? ምናልባትም አሁን እያነበብከው ያለህኸው(ሽው) ሰው መልዕክቱ ላንተ ነዉ ምን እየጠበክ ነው አባትህ እየጠበቀህ ነው.................................ጸልይ
“ወደ ዘለፋዬ ተመለሱ፤ እነሆ፥ መንፈሴን አፈስስላችኋለሁ፤ ቃሌን አስተምራችኋለሁ።”
— ምሳሌ 1፥23
✅የሚመለስ ልብ ይኑረን እንጂ እግዚአብሔር ይመልሳል
አሜን!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
4 · 517 · Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
#የማለዳ_ቃል 🌤
ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
— 1ኛ የዮሐንስ መልዕክት 4:4
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
4 · 384 · 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2 · 1.4K · I'm using the Bible App by YouVersion.com. Download it now for your mobile device.
https://app.bible.com/FCPc/ilyCM8GCtC?add_friend_id=273574149
Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
እግዚአብሔር ዝም ያለ ቢመስልም አልረሳህም። የምስጢር እንባህን፣ የድብቅ ህመምህን ያውቃል። እርሱ “በቃ!” የሚልበት ቀን ሲደርስ፣ የዛሬው ለቅሶህ የነገ ምስክርነት ይሆናል!
ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።
— መዝሙረ ዳዊት 30:5
"እምባም የሚታበሰው እግዚአብሔር በቃ ያለህ ቀን ነውና በቃ ይበልህ ! 🙏✨
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
❤21👍4🙏3
1 · 516 ·