📅 ቀን: መስከረም 7
📌 በዓል: ዲዮስቆሮስ ወሳዊሮስ ወአጋቶን ወ፳፻ ሰማዕታት ወልደተ ሐና እምእግዝእትነ ማርያም
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወጸልሐዉ ልሳናቲሆሙ። ኲንኖሙ እግዚኦ ወይደቁ በውዴዎሙ። ወበከመ ብዝኀ ሕብሎሙ ስድዶሙ
መዝሙረ ዳዊት 5:9-10
📜 ወንጌል
ወእምዝ አሐተ ዕለተ እንዘ ይሜህሮሙ
የሉቃስ ወንጌል 20:1-9
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል። ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።
Who passing through the valley of Baca make it a well; the rain also filleth the pools. They go from strength to strength, every one of them in Zion appeareth before God.
መዝሙረ ዳዊት 83:6-7
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወይእዜኑ ንፃዕ አፍኣ ኀቤሁ
ወደ ዕብራውያን ሰዎች 13:13-22
📜 7ቱ መልዕክታት
ወእመሰ በገቢረ ጽድቅ ተሐምሙ
፩ና ጴጥሮስ 3:14-18
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእንዘ ነሐውር ለጸሎት
ግብረ ሐዋርያት 16:16-22
📜 ወንጌል
ወሀሎ ብእሲ ዘጋኔን
የማርቆስ ወንጌል 1:23-29
—
🙏 ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ ማርያም
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 8
በዚህች ቀን:
የዓመቱ ወሮች መቊጠርያ የሚሆን የመጀመሪያ ኮከብ ይወጣል።
ዳግመኛም. የበራክዩ ልጅ ካህንና ነቢይ የሆነ የከበረ ዘካርያስ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ በሰማዕትነት አረፈ።
ዳግመኛም. የእግዚአብሔር ሰው የሆነ፡ ደርሶ የዋህ ቅን ጻድቅ የነቢያት አለቃ የሙሴ ዕረፍቱ ነው።
ዳግመኛም. የከበረ ዲማድዮስ ከግብጽ ደቡብ ድንጡ ከሚባል አውራጃ ደርሰባ ከሚሏት ከተማ በሰማዕትነት አረፈ።
ዳግመኛም. ምግቡ የአጋዘን ወተት የሆነ በዕረፍቱም ብዙ ተአምራትን ያደረገ የከበረ ገዳማዊ ቂርቆስ ዕረፍቱ ሆነ።
ዳግመኛም. የሰማዕት ሉክዮስ መታሰቢያው ነው።
ዳግመኛም. የቅዱስ ኤርምያስና የኤልያኖስ፡ የመነኮስ አሞንም መታሰቢያቸው ነው።
📌 በዓል: ዘካርያስ ወሙሴ ነቢይ።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወእምቃልከ ደንገፀኒ ልብየ። ወበቃልከ ተፈሣሕኩ። ከመ ዘረከበ ምሕርካ ብዙኀ።
ከቃልህ የተነሣ ግን ልቤ ደነገጠብኝ። ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስ አለኝ።
but my heart standeth in awe of thy word. I rejoice at thy word, as one that findeth great spoil.
መዝሙረ ዳዊት 118:161-162
📜 ወንጌል
ወኮነ በመዋዕለ ሄሮድስ ንጉሠ ይሁዳ።
የሉቃስ ወንጌል 1:5-17
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ። ወጻድቃኒከ ትፍሥሕተ ይትፌስሑ። በእንተ ዳዊት ገብርከ።
ካህናቶችን ጽድቅን ይልበሱ፥ ቅዱሳንህም ደስ ይበላቸው። ስለ ዳዊት ስለ ባርያህ የቀባኸውን ሰው ፊት አትመልስ።
Let thy priests be clothed with righteousness; and let thy saints shout for joy. For thy servant David's sake turn not away the face of thine anointed.
መዝሙረ ዳዊት 131:9-10
ይትፌሣሕ ጻድቅ ሶበ ይሬኢ በቀለ። ወይትሐጸብ እዴሁ በደመ ኃጥእ። ወይብል ሰብእ ቦኑ እንጋ ፍሬ ለጻድቅ።
ጻድቅ በቀልን ባየ ጊዜ ደስ ይለዋል፤ በኃጢአተኛው ደምም እጁን ይታጠባል። ሰውም። በእውነት ለጻድቅ ፍሬ አለው፤ በእውነት በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ ይላል።
The righteous shall rejoice when he seeth the vengeance: he shall wash his feet in the blood of the wicked. So that a man shall say, Verily there is a reward for the righteous: verily he is a God that judgeth in the earth.
መዝሙረ ዳዊት 57:10-11
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
በተአምኖ ተወሊዶ ሙሴ
ወደ ዕብራውያን ሰዎች 15:23-29 በተአምኖ
📜 7ቱ መልዕክታት
ወሚካኤልኒ ሊቀ መላእክት።
የይሁዳ መልእክት 1:9-12 እሉ እሙንቱ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወተፈጺሞ ፵ ዓመት
ግብረ ሐዋርያት 7:30-39 ወዐበዩ
📜 ወንጌል
አሌ ለክሙ ጸሐፍት
የማቴዎስ ወንጌል 23:29-ፍ.ም
—
🙏 ቅዳሴ
ዘኤጲፋንዮስ
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 9
በዚህች ቀን:
መጺል የምትባል አገር ኤጲስቆጶስ ቅዱስ አባት አባ ቢሶራ በሰማዕትነት አረፈ።
ዳግመኛም. ከቅዱስ ፋሲለደስ ጋር ዐስራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሠላሳ ወንዶች፡ ሰባ ሴቶችም በሰማዕትነት አረፉ።
ዳግመኛም. በሮም አገር ፍሩምያ በምትባል ከተማ ለሆነው ተአምር መታሰቢያ ሆነ
ዳግመኛም. ተጋድሎውን በዛፍ ላይ ሆኖ የፈጸመ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘ ንጉሥ ያሳይ አረፈ።
📌 በዓል: አባ ቢሦራ መጺል ወ፼፵ወ፯፻ ዕደው፡ ወሰብኡ አንስት ሰማዕታት ወፋሲለደስ፡ ወተዝካረ ተአምር ዘቅዱስ ሚካኤል።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
እግዚአብሔር ይሁብ ምሕረቶ። ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ። ጽድቅ የሐውር ቅድሜሁ።
እግዚአብሔርም በጎ ነገርን ይሰጣል፥ ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች። ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፥ ፍለጋውንም በመንገድ ውስጥ ያኖራል።
Yea, the LORD shall give that which is good; and our land shall yield her increase. Righteousness shall go before him; and shall set us in the way of his steps.
መዝሙረ ዳዊት 84:12-13
📜 ወንጌል
ወበውእቱ መዋዕል ኀለፈ እግዚእ።
የማቴዎስ ወንጌል 12:1-9
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ደምፁ ወተሐምጉ ማያቲሆሙ። ወአድለቅለቁ አድባር እምኃይሉ። ፈለግ ዘይውኅዝ ያስተፌስሕ ሀገረ እግዚአብሔር።
ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ
Though the waters thereof roar and be troubled, though the mountains shake with the swelling thereof. Selah. There is a river, the streams whereof shall make glad the city of God,
መዝሙረ ዳዊት 55:3-4
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
መኑ ያኅድገነ ፍቅሮ ለክርስቶስ
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:35-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ኦ አኃው ኩኑ በኲሉ ፍሥሐ
የያዕቆብ መልእክት 1:2-13 ወእመቦ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምድኅረ ውእቱ ዕለት
ግብረ ሐዋርያት 20:16-22 ወይእዜኒ
📜 ወንጌል
ኲሉኬ ዘይሰምዕ ዘንተ ነገርየ
የማቴዎስ ወንጌል 7:24-ፍ.ም
—
🙏 ቅዳሴ
ዘያዕቆብ ዘሥሩግ (ተንሥኡ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: ዘመስከረም፡ ፍሬ
📌 በዓል: ከመስከረም ፱ እስከ ፲፭ ፍሬ ይትበሀል
—
📖 የነግኅ ምንባባት
—
⛪️ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ። ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ። ወይባርከነ እግዚአብሔር።
ምድር ፍሬዋን ሰጠች፤ እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል። እግዚአብሔር ይባርከናል፥
Then shall the earth yield her increase; and God, even our own God, shall bless us. God shall bless us
መዝሙረ ዳዊት 66:6-7
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወበእንተሰ መልእክተ ቅዱሳን ብዙኅ ብየ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፪ 9:1-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ንዑ ይእዜኒ አብዕልት
የያዕቆብ መልእክት 5:1-10 አርዓያሃሰ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምዝ ተፈጺሞ ዝንቱ ሐለየ
ግብረ ሐዋርያት 19:21-ፍ.ም
📜 ወንጌል
ወይቤሎሙ ለብዉ ዘትሰምዑ
የማርቆስ ወንጌል 4:24-39 ወተንሥአ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ (ኀቤከ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: ዘመስከረም፡ ፍሬ
📌 በዓል: ከመስከረም ፱ እስከ ፲፭ ፍሬ ይትበሀል
—
📖 የነግኅ ምንባባት
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ። ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ። ወይባርከነ እግዚአብሔር።
ምድር ፍሬዋን ሰጠች፤ እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል። እግዚአብሔር ይባርከናል፥
Then shall the earth yield her increase; and God, even our own God, shall bless us. God shall bless us
መዝሙረ ዳዊት 66:6-7
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወበእንተሰ መልእክተ ቅዱሳን ብዙኅ ብየ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፪ 9:1-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ንዑ ይእዜኒ አብዕልት
የያዕቆብ መልእክት 5:1-10 አርዓያሃሰ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምዝ ተፈጺሞ ዝንቱ ሐለየ
ግብረ ሐዋርያት 19:21-ፍ.ም
📜 ወንጌል
ወይቤሎሙ ለብዉ ዘትሰምዑ
የማርቆስ ወንጌል 4:24-39 ወተንሥአ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ (ኀቤከ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 10
በዚህች ቀን:
ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር ተገለጠ። ይህችንም ሥዕል የሣላት ቅዱስ ሉቃስ ነው ይባላል።
ዳግመኛም. ከከሀዲው ሆሎፎርኒስ እጅ በጥበቧ እሥራኤልን ያዳነቻቸው ጥበበኛ የከበረች ዮዲት አረፈች።
ዳግመኛም. አምላክን የወለደች እመቤታችን የተወለደችበት ነው የሚሉ አሉ።
ዳግመኛም. የከበረች መጥሮንያ በሰማዕትነት አረፈች።
ዳግመኛም. የቅድስት አትናስያና የሦስት ልጆቿ መታሰቢያ ነው።
📌 በዓል: በዓለ ሥዕላ ወተዝካረ ልደታ ለእግዝእትነ ማርያም፡ ወዮዲት ወመጥሮንያ
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወዘሕጎ ያነብብ መዓልተ ወሌሊተ። ወይከውን ከመ ዕፅ እንተ ትክልት ኀበ ሙኀዘ ማይ። እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ።
ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥
and in his law doth he meditate day and night. And he shall be like a tree planted by the rivers of water, that bringeth forth his fruit in his season;
መዝሙረ ዳዊት 1:2-3
📜 ወንጌል
እመ አኮ ገብሩ ዕፀ ሠናየ
የማቴዎስ ወንጌል 12:33-38
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወትቀውም ንግሥት በየማንከ። በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኊብርት። ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምዒ እዝነኪ።
በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤
upon thy right hand did stand the queen in gold of Ophir. Hearken, O daughter, and consider, and incline thine ear;
መዝሙረ ዳዊት 44:9-10
አዋልደ ንግሥት ለክብርከ። ወትቀውም ንግሥት በየማንከ። በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኊብርት።
የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።
Kings' daughters were among thy honourable women: upon thy right hand did stand the queen in gold of Ophir.
መዝሙረ ዳዊት 44:9-10
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ምንትኑ እንከ ረባሁ ለተይህዶ
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:1-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
መኑ ጠቢብ እምኔክሙ
የያዕቆብ መልእክት 3:13-ፍ.ም
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምዝ ተሠውጡ
ግብረ ሐዋርያት 1:12-15 ወውእተ
📜 ወንጌል
ወትቤ ማርያም
የሉቃስ ወንጌል 1:46-57 ወበጽሐ
አሜሃ ትመስል መንግሥተ ሰማያት
የማቴዎስ ወንጌል 21:1-14 እስመ ከመ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ (ጎሥዐ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 11
📌 በዓል: ፋሲለደስ ፲ወ፪ ፼ ፵፻ ፹ወ፯ ሰማዕታት በነፍስዝዛ ወ፫ ዐረባውያን ወቆርኔሌዎስ ሊቀ ሐራ ወታዖድራ ወባስልዮስ ወቴዎድሮስ ወቀውስጦስ
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ፤ ወዘኢያአምር ነበቡ ላዕሌየ። ፈደዩኒ እኪተ ህየንተ ሠናይት
የክፋት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ። ስለ በጎ ክፋትን መለሱልኝ፥ ነፍሴንም ልጆችን አሳጡአት።
False witnesses did rise up; they laid to my charge things that I knew not. They rewarded me evil for good to the spoiling of my soul.
መዝሙረ ዳዊት 34:11-4
📜 ወንጌል
ወእምዝ ይቤሎሙ ኢየሱስ
የማቴዎስ ወንጌል 16:24-
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አእይንቲነ። በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ። ይባእ ቅድሜከ ገአሮሙ ለሙቁሓን።
የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ያወቁ፤ የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤
let him be known among the heathen in our sight by the revenging of the blood of thy servants which is shed. Let the sighing of the prisoner come before thee; according to the greatness of thy power preserve thou those that are appointed to die;
መዝሙረ ዳዊት 78:10-11
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወበእንተ ዝንቱ ንሕነኒ
ወደ ዕብራውያን ሰዎች 12:1-12
📜 7ቱ መልዕክታት
ወኢይኩን እምውስቴትክሙ
የያዕቆብ መልዕክት 3:1-13
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወሀሎ ፩ዱ ብእሲ በሀገረ ቂሣርያ
ግብረ ሐዋርያት 10:1-9
📜 ወንጌል
ወእምቅድመ ዝንቱ ኲሉ ይእኅዙክሙ
የሉቃስ ወንጌል 21:12-21
—
🙏 ቅዳሴ
ዘባስልዮስ
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 12
📌 በዓል: በዓለ ሚካኤል ወጉባኤ ኤጲስ ቆጶሳት ፳፻ በኤፌሶን ለአውግዞ ንስጥሮስ
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ሐለዩ ወነበቡ ከንቶ። ወነበቡ ዓመፃ ውስተ አርያም። ወአንበሩ ውስተ ሰማይ አፉሆሙ።
አስበው ክፉ ነገርን ተናገሩ። ከፍ ከፍ ብለውም በዓመፃ ተናገሩ። አፋቸውን በሰማይ አኖሩ
They are corrupt, and speak wickedly concerning oppression: they speak loftily. They set their mouth against the heavens, and their tongue walketh through the earth.
መዝሙረ ዳዊት 72:8-9
📜 ወንጌል
ካልዕተ ምሳሌ አምጽአ ሎሙ
የማቴዎስ ወንጌል 13:24-44
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ይትዐየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ። ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ። ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ሔር እግዚአብሔር
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤
The angel of the LORD encampeth round about them that fear him, and delivereth them. O taste and see that the LORD is good: blessed is the man that trusteth in him.
መዝሙረ ዳዊት 33:7-8
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወአንሰ እመ ኢሀሎኩ በሥጋየ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፩ 5:3-11
📜 7ቱ መልዕክታት
ወሚካኤልኒ ሊቀ መላእክት
የይሁዳ መልእክት 1:9-20
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወይእዜኒ ዕቀቡ ርእሰክሙ
ግብረ ሐዋርያት 20:28-31
📜 ወንጌል
ወእመኒ አበሰ ለከ
የማቴዎስ ወንጌል 18:15-19
—
🙏 ቅዳሴ
ዘቄርሎስ
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 13
በዚህች ቀን:
ታላቅና ቅዱስ የሆነ የቂሣርያ ሊቀ ጳጳሳት ባስልዮስ ላደረገው ተአምር መታሰቢያ ሆነ።
ዳግመኛም. ለከበረ ባሕታዊ አባ ይስሐቅ መታሰቢያው ሆነ።
📌 በዓል: ተዝካረ ተአምር ዘገብረ ባስልዮስ በብእሲ ዘአፍቀረ ወለተ እግዚኡ።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ኢትሰደኒ በመንፈቀ ዓመትየ። ለትውልደ ትውልድ ዓመቲከ። አንተ እግዚኦ አቅደምከ ሣርሮታ ለምድር።
በዘመኔ እኵሌታ አትውሰደኝ፤ ዓመቶችህ ለልጅ ልጅ ናቸው። አቤቱ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው።
I said, O my God, take me not away in the midst of my days: thy years are throughout all generations. Of old hast thou laid the foundation of the earth: and the heavens are the work of thy hands.
መዝሙረ ዳዊት 101:24-25
📜 ወንጌል
ወመሰለ ሎሙ ወይቤሎሙ።
የሉቃስ ወንጌል 13:6-10
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ብጹአን እለ ተኀድገ ሎሙ ኃጢኢቶሙ። ወእለ ኢሐሰበ ሎሙ ኲሎ ጌጋዮሙ። ብፁዕ ብእሲ ዘኢኈለቈ ሎቱ እግዚአብሔር ኃጢአቶ።
መተላለፉ የቀረችለት ኃጢአቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው። እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው።
Blessed is he whose transgression is forgiven, whose sin is covered. Blessed is the man unto whom the LORD imputeth not iniquity, and in whose spirit there is no guile.
መዝሙረ ዳዊት 31:1-2
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወለባዕዳንሰ እነግሮሙ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፩ 7:12-18 ለእመቦ
📜 7ቱ መልዕክታት
ወእመቦ ዘይደዊ
የያዕቆብ መልእክት 5:14-17 ኤልያስ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወተሰምዐ ዝ ነገር
ግብረ ሐዋርያት 19:17-21 ወእምዝ
📜 ወንጌል
ወይቤሎሙ ለእመቦ እምውስቴትክሙ
የሉቃስ ወንጌል 11:5-14 ወሀሎ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘባስልዮስ
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 14
በዚህች ቀን:
ቅዱስ አባት አባ አጋቶን ዘዓምድ አረፈ።
ዳግመኛም. ቀሲስ ዴግና አረፈ።
ዳግመኛም. የሰማዕት መቃራ፡ የበርተሎሜዎስ፡ የአውዳራና የናሶን መታሰቢያቸው ነው።
ዳግመኛም. የፃና መምህራን ለሆኑ አባቶች ዐሥራ አንደኛ የሆነ የፃና መምህር ቅዱስ አባት አባ ጴጥሮስ አረፈ።
📌 በዓል: አጋቶን ዘዐምድ ወዴግና ካህን።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወትትከወስ ባሕር በምልዓ። ትትኃሠይ ገዳም ወኲሉ ዘውስቴታ። ውእተ አሚረ ይትፌስሑ ኲሉ ዕፀወ ገዳም።
ባሕርና ሞላዋ ይናወጡ፤ በረሃ በእርስዋም ያሉ ሁሉ ሐሤትን ያድርጉ፤ የዱር ዛፎች ሁሉ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይላቸዋል፤
Let the sea roar, and the fulness thereof. Let the field be joyful, and all that is therein: then shall all the trees of the wood rejoice
መዝሙረ ዳዊት 95:11-12
📜 ወንጌል
ወእምበለስ አእምሩ አምሳሊሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 24:32-36
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት (ቅስጥ)። ወይድኀኑ ፍቁራኒከ።
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። ወዳጆችህ እንዲድኑ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም።
Thou hast given a banner to them that fear thee, that it may be displayed because of the truth. Selah. That thy beloved may be delivered; save with thy right hand, and hear me.
መዝሙረ ዳዊት 59:4-5
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወአንስትኒ ለያርምማ
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፩ 14:34-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ደቂቅየ ዛቲ ሰዓት
የዮሐንስ መልእክት ፩ 2:18-21 ኢጸሐፍኩ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወኮነ ዐቢይ ግርማ
ግብረ ሐዋርያት 5:11- 17 ወተንሥኡ
📜 ወንጌል
ወአገበሮሙ ሶቤሃ ለአርዳኢሁ
የማቴዎስ ወንጌል 14:22-ፍ.ም
—
🙏 ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ (ኀቤከ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 15
በዚህች ቀን:
የዲያቆናት አለቃ የሰማዕታት መጀመርያ ለሆነ ለቅዱስ እስጢፋኖስ የሥጋው ፍልሰት ሆነ።
ዳግመኛም. ጠራው ከሚባል ሃገር ለከበረ ጻድቅ አባት አባ ጴጥሮስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ሆነ።
📌 በዓል: ፍልሰተ ሥጋሁ ለእስጢፋኖስ፡ ወአባ ጴጥሮስ።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወጾሩ ዘርዖሙ። ወሶበ የአትዉ መጽኡ እንዘ ይትፌስሑ። ወጾሩ ክላስስቲሆሙ።
በሄዱ ጊዜ፥ ዘራቸውን ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ፤ በተመለሱ ጊዜ ግን ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ።
He that goeth forth and weepeth, bearing precious seed, shall doubtless come again with rejoicing, bringing his sheaves with him.
መዝሙረ ዳዊት 125:6-7
📜 ወንጌል
አኮኑ አንትሙ እለ ትብሉ።
የዮሐንስ ወንጌል 4:35-39
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ብፁዕ ዘኀረይኮ ወዘተወከፍኮ። ወዘአኅደርኮ ውስተ አዕፃዲከ። ጸገብነ እግዚኦ እምበረከተ ቤትከ።
አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን።
Blessed is the man whom thou choosest, and causest to approach unto thee, that he may dwell in thy courts: we shall be satisfied with the goodness of thy house, even of thy holy temple.
መዝሙረ ዳዊት 64:4-5
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወእንዘ ብነ መጠነዝ ተስፋ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፪ 3:12-(4)-6 ወብነ መዝገብ
📜 7ቱ መልዕክታት
ወስሕትዋ ለፍኖተ ጽድቅ
የጴጥሮስ መልእክት ፪ 2:15-ፍ.ም
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወመልዐ መንፈስ ቅዱስ
ግብረ ሐዋርያት 7:55-ፍ.ም
📜 ወንጌል
ወተሠጥዎ ኢየሱስ ወይቤሎ
የሉቃስ ወንጌል 10:30-38 ወእምዝ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ (ኀቤከ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 16
በዚህች ቀን:
ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ላይ ቤተ ክርስቲያን የታነጸችበትና የተቀደሰችበት ነው።
ዳግመኛም. በኢየሩሳሌም አገር ንግሥት ዕሌኒ የገለጠቻቸው የከበሩ ቦታዎች ሁሉ የተሠሩበትና የከበሩበት ሆነ።
ዳግመኛም. በፋርስ ንጉሥ አሜኔሶር እጅ ተማርኮ ወደ ነነዌ አገር የተወሰደ ከንፍታሌም ነገድ የገባኤል ልጅ ጦቢት አረፈ።
ዳግመኛም. የቅዱሳን የወርቅላ፡ የስምዖን፡ የመርቄኖስ፡ የሐሊ፡ የሮቂኖስ፡ የሉክያኖስ፡ የአርዝማኖስ፡ የጴጥሮስ፡፡የሐና መታሰቢያቸው ሆነ።
ዳግመኛም. ተርታ ነገር እንዳይናገር ደንጊያ ጎርሶ የኖረ የአባ አጋቶን ዕረፍቱ ነው።
📌 በዓል: ቅዳሴ ቤተክርስቲያን ዘመቃብረ እግዚእነ፡ ወዕረፍቱ ለጦቢት ወልደ ገማልያል፡ ወአባ አጋቶን ዘተፍዕመ እብነ።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን። እምኲሉ ተዓይኒሁ ለያዕቆብ። ነኪር ነገሩ በእንቲአኪ ሀገረ እግዚአብሔር።
ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።
The LORD loveth the gates of Zion more than all the dwellings of Jacob. Glorious things are spoken of thee, O city of God. Selah.
መዝሙረ ዳዊት 86:1-3
📜 ወንጌል
አንትሙ ውእቱ ፄዉ ለምድር።
የማቴዎስ ወንጌል 5:13-17
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
እቤ አዐቅብ አፉየ ከመ ኢይስሐት በልሳንየ። ወአንበርኩ ዐቃቤ ለአፉየ። ሶበ ይትቃወመኒ ኃጥአን ቅድሜየ።
በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ አልሁ።
I said, I will take heed to my ways, that I sin not with my tongue: I will keep my mouth with a bridle, while the wicked is before me.
መዝሙረ ዳዊት 38:1-2
አሠንያ እግዞኦ በሥምረትከ ለጽዮን። ወይትሐነፃ አረፋቲሃ ለኢየሩሳሌም። አመ ትሠምር መሥዋዕተ ጽድቅ።
አቤቱ፥ በውዴታህ ጽዮንን አሰማምራት፤ የኢየሩሳሌምንም ቅጽሮች ሥራ። የጽድቁን መሥዋዕት መባውንም የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያን ጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ።
Do good in thy good pleasure unto Zion: build thou the walls of Jerusalem. Then shalt thou be pleased with the sacrifices of righteousness, with burnt offering and whole burnt offering: then shall they offer bullocks upon thine altar.
መዝሙረ ዳዊት 50:18-19
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወበከመ ጸጋሁ ለእግዚአብሔር።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፩ 3:10-18 ወኢታስሕቱ
📜 7ቱ መልዕክታት
ወይእዜኒ አኃዊነ ይኲን ኲሉ ብእሲ
የያዕቆብ መልእክት 1:19-ፍ.ም
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምድኅረ አርመሙ ተሠጥወ ያዕቆብ
ግብረ ሐዋርያት 15:13-21 ወሙሴሂ
📜 ወንጌል
ወእንዘ የሐልፍ እምህየ
የዮሐንስ ወንጌል 9:1-12 ወይቤልዎ
ወኮነ በውእቱ መዋዕል
የዮሐንስ ወንጌል 10:22-ፍ.ም
—
ማኅበረ ነህምያ
Ссылка
нажмите — покажем
нажмите — покажем
Glory to God! ግጻዌ/Gitsawe Data is Now Available on Our GitHub organization! 🔥🔥
We are incredibly thrilled to announce that the Gitsawe Data repository is now officially available on our organization's GitHub!
The Gitsawe book is the spiritual heartbeat of our liturgical life, beautifully guiding the Church through the daily readings, Kidassie, and Psalms (ምስባክ) throughout the year. By digitizing this sacred structure into a clean, accessible JSON format, we are bridging our ancient Orthodox traditions with modern technology. This dataset will empower developers to build apps, websites, and tools that help the faithful easily access the Word of God and stay connected to the Church's daily teachings, no matter where they are.
A heartfelt thank you to Natinael for his dedication and labor of love in making this project a reality. Structuring this holy text and making it developer-friendly was a massive undertaking, and we are deeply grateful for your service. May God abundantly bless your efforts and your contribution to the Church!
Get Involved & Contribute:
We welcome our tech community to explore the data and help us expand it further for the glory of God. Whether you have the skills to add translations, report issues, refine the metadata, or build applications using this data, we would love to have you join us.
👉 Explore the repository here: https://github.com/EOTCOpenSource/store/tree/main/lectionary/gitsawe
Let us know what you think, and we truly cannot wait to see the beautiful tools you build to serve the faithful!
ማ ማኅበረ ነህምያСсылка
нажмите — покажемpull request #2 merged We’ve just merged a massive update for our ግጻዌ dataset that makes it cleaner, more accurate, and completely developer-ready. A huge thank you to Natinael again for your continued dedication to this digital ministry! Here are the key improvements in this release: - Orthodox Canonical Standard: Psalm citations now strictly follow the Septuagint (LXX) numbering (1–151), aligning with our Church’s Psalter. - Built for Translations & "ዓዲ": The Misbak section now gracefully supports multiple readings and includes support for multiple language keys (geez, amharic, english). - Better Developer Experience: Fully standardized English JSON keys, a unified dd-mm calendar format, and a clean, error-free daily-gitsawe.json bundle. ** The Harvest is Plentiful: We Need Your Help still! This beautiful new structure lays the foundation for our next goal: Translations and Spell corrections. - We are calling on the community to help us fill in the Amharic and English translations for the readings or Misbaks. Whether you are a developer, a theologian, or someone who can help copy-edit, your contribution genuinely matters! __Good night _Nehemiah Open-source Community
📅 ቀን: መስከረም 17
በዚህች ቀን:
ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል በዓሉ ነው። ይህም የጻድቁ ንጉሥ የቈስጠንጢኖስ እናት ንግሥት ዕሌኒ ከተሠወረበት የገለጠቸው ነው።
ዳግመኛም. የከበረች ሮማዊት ታኦግንስጣ አረፈች። ይህችም ቅድስት በደጋጎች ነገሥታት በአኖሬዎስና በአርቃዴዎስ ዘመን የነበረች ናት።
ዳግመኛም. ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት 14ኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባት ዲዮናስዮስ አረፈ።
ዳግመኛም. የሊቢባ፡ የኪርያኖስ፡ የዮስጢና፡ የቴክሴልጥስ መታሰቢያቸው ሆነ።
📌 በዓል: በዐለ መስቀል ወታዖግንስጣ ሮማዊት።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት (ቅስጥ)። ወይድኀኑ ፍቁራኒከ።
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። ወዳጆችህ እንዲድኑ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም።
Thou hast given a banner to them that fear thee, that it may be displayed because of the truth. Selah. That thy beloved may be delivered; save with thy right hand, and hear me.
መዝሙረ ዳዊት 59:4-5
📜 ወንጌል
ወበከመ ሙሴ ሰቀሎ ለአርዌ ምድር።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14-22
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ። ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት (ቅስጥ)። ወይድኀኑ ፍቁራኒከ።
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው። ወዳጆችህ እንዲድኑ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም።
Thou hast given a banner to them that fear thee, that it may be displayed because of the truth. Selah. That thy beloved may be delivered; save with thy right hand, and hear me.
መዝሙረ ዳዊት 59:4-5
ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም። ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር። ወንሰግድ ውስተ መካን ኀበ ቆመ እግረ እግዚእነ።
እነሆ፥ በኤፍራታ ሰማነው፥ በዱር ውስጥም አገኘነው። ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን፤ እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን።
Lo, we heard of it at Ephratah: we found it in the fields of the wood. We will go into his tabernacles: we will worship at his footstool.
መዝሙረ ዳዊት 131:6-7
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወለእመ ኀረይከ እቤረ ኅረይ እንተ ስሳ ክረምታ
ወደ ጢሞቴዎስ ፩ 5:9-16 ወለእመቦ
📜 7ቱ መልዕክታት
ይትከሀልኑ ይፃዕ እም፩ ዐይን
የያዕቆብ መልእክት 3:11-ፍ.ም
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምዝ ሖረ መጋቤ ምኲራብ
ግብረ ሐዋርያት 5:26-33 ወሰሚዖሙ
📜 ወንጌል
ወምሴተ ከዊኖ
የማቴዎስ ወንጌል 8:16-28 ወበፂሖ
ወይቀውማ ኀበ መስቀሉ
የዮሐንስ ወንጌል 19:25-28 ወእምዝ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘዮሐንስ አፈወርቅ
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 18
በዚህች ቀን:
ወንጌልን የሚሰብክ የሃይማኖት መምህር አባታችን ኤዎስጣቴዎስ አረፈ።
ዳግመኛም. የጻድቁ ንጉሥ የቈስጠንጢኖስ እናቱ ለሆነች ዕሌኒ መታሰቢያዋ ሆነ።
ዳግመኛም. የደብረ ጽጋግ መምህር አባ አኖሬዎስ አረፈ።
ዳግመኛም. በከሀዲው ዮልያኖስ እጅ ሌላው ቅዱስ መርቆሬዎስ በሰማዕትነት አረፈ።
ዳግመኛም. የከበረ መስቀል በዓል ነው።
ዳግመኛም. መስተጋድል የሆነ ግብጻዊ ሊቅ ያዕቆብ አረፈ።
ዳግመኛም. የቀሲስ እስጢፋኖስና የሰማዕት ነኪጣ መታሰቢያቸው ነው።
ዳግመኛም. የቶማስና የሊቀ ጳጳሳት አትናቴዎስ ዐፅማቸው የተገኘበት ድንቅ ተአምራት የሚያደርግ የአባ ፊላታዎስና የባሕታዊ አባ ኖብ የአቦሊም ማኅበር የሆኑ የአርባ ወንዶችና የሃያ ሴቶች ሰማዕታት መታሰቢያ ነው።
ዳግመኛም. የሰማዕት ኤፍሬምና የአባ ፊኖሞስ የሰማዕታት ስልሖን የአክሳኤልስና የይስሐቅ የምስክርነታቸው መታሰቢያ ነው።
ዳግመኛም. የከበረ ሐዋርያ ቶማስ በሕንደኬ አገር ላደረገው ተአምር መታሰቢያ ሆነልኝ።
📌 በዓል: ኤዎስጣቴዎስ ከፋሌ ባሕር፡ ወመስቀል፡ አትናቴዎስ ወፊላታዎስ፡ ያዕቆብ ግብጻዊ ወቶማስ ዘህንደኬ።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል። ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።
Who passing through the valley of Baca make it a well; the rain also filleth the pools. They go from strength to strength, every one of them in Zion appeareth before God.
መዝሙረ ዳዊት 83:6-7
📜 ወንጌል
ወሶበ ርእየ ብዙኀነ አሕዛበ።
የማቴዎስ ወንጌል 5:1-17
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
አንተ ትኴንን ኃይለ ባሕር። ወአንተ ታረምሞ ለድምፀ ማዕበላ። አንተ አሕሠርኮ ለዕቡይ ከመ ቅቱል።
የባሕርን ኃይል አንተ ትገዛለህ፥ የሞገዱንም መናወጥ አንተ ዝም ታሰኘዋለህ። አንተ ረዓብን እንደ ተገደለ አዋረድኸው፥
Thou rulest the raging of the sea: when the waves thereof arise, thou stillest them. Thou hast broken Rahab in pieces
መዝሙረ ዳዊት 88:9-10
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወይቤ መጽሐፍ ኲሉ ዘየአምን ቦቱ
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ወይእዜኒ አኀውየ ዘንተ እንዘ ትሴፈዉ
የጴጥሮስ መልእክት ፪ 3:14-ፍ.ም
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወእምህየ ነገዱ አንጾኪያ
ግብረ ሐዋርያት 14:26-ፍ.ም
📜 ወንጌል
ከማሁ ብእሲትኒ ለእመ ባቲ ዐሥሩ
የሉቃስ ወንጌል 15:8-10 ወይቤ ፩ ብእሲ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘሠለስቱ ምዕት (ግሩም)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 19
በዚህች ቀን:
ያለ ደም ማፍሰስ ሰማዕት የሆነ የአርማንያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ጎርጎርዮስ ከዐዘቅት የወጣበት መታሰቢያው ነው።
ዳግመኛም. የከበረ መስቀል የበዓሉ መታሰቢያ ነው። በተገኘ ጊዜ ሦስት ቀኖች ያህል በፍጹም ደስታ በዓልን አድርገውለት ነበርና እኛም እንዲሁ በታላቅ ደስታ የበዓሉን መታሰቢያ ልናደርግ ይገባናል።
ዳግመኛም. በሊቀ ጳጳሳት አባ ብንያሚን ዘመን የሆነ የከበረ ገዳማዊ ቂርቆስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው።
ዳግመኛም. የኢትዮጵያ ንጉሥ የናዖድ ልጅ የከበረችና የተባረከች ሮማነ ወርቅ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው። እርሷም መጾምና መጸለይን የምትወድ፡ ድኆችንም የምትጎበኝ ነበረች።
📌 በዓል: ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘአርማንያ፡ ወአባ ቂርቆስ ገዳማዊ።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወኢዐመፅነ ኪዳነከ። ወኢገብአ ድኅሬሁ ልብነ። ወኢተግኅሠ አሠርነ እምፍኖትከ።
ኪዳንህንም አልወነጀልንም። ልባችን ወደ ኋላው አልተመለሰም፥ ፍለጋችንም ከመንገድህ ፈቀቅ አላለም፤
Neither have we dealt falsely in thy covenant. Our heart is not turned back, neither have our steps declined from thy way;
መዝሙረ ዳዊት 43:17-18
📜 ወንጌል
ወጸዎዖሙ ለሕዝብ ምስለ አርዳኢሁ
የማርቆስ ወንጌል 8:34-
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ተመየጥከኒ ወአሕየውከኒ።፡ ወእምቀላየ ምድር አውጻእከኒ። ወአብዛኅኮ ለጽድቅከ።
ተመለስህ ሕያውም አደረግኸኝ፤ ከምድር ጥልቅም እንደ ገና አወጣኸኝ። ጽድቅህንም አብዛው፥
Thou, which hast shewed me great and sore troubles, shalt quicken me again, and shalt bring me up again from the depths of the earth. Thou shalt increase my greatness, and comfort me on every side.
መዝሙረ ዳዊት 70:20-21
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወይእዜሰ ባሕቱ አንትሙ
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:13-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ወለእለኒ ይትለሐቁ እምኔክሙ
የጴጥሮስ መልእክት ፩ 5:1-5 ወከማሁ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወበሳኒታ እንዘ የሐውሩ
ግብረ ሐዋርያት 10:9-24 ወበሳኒታ
📜 ወንጌል
ወፈሊሶ እምህየ ሖረ
የማቴዎስ ወንጌል 12:9-22 ወእምዝ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ (ኀቤከ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
📅 ቀን: መስከረም 20
በዚህች ቀን:
ለሊቃነ ጳጳሳት 28ኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባት አትናቴዎስ አረፈ።
ዳግመኛም. ድንግል መሊዳማ በሰማዕትነት አረፈች።
ዳግመኛም. የመነኰስ አብርሃም የታዴዎስ የአቢናፍንዮስ የጻድቁ አርማንዮስ የኢየሩሳሌም የኤጲስቆጶሳት አለቃ ሰማዕት የሆነ የስምዖን መታሰቢያቸው ነው።
📌 በዓል: አባ አትናቴዎስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ፡ ወካልአን ሰማዕታት።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዓቢይ። ወናሁ ኢከላዕኩ ከናፍርየ። እግዚኦ ለሊከ ተአምር ጽድቅየ።
በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ፤ እነሆ፥ ከንፈሮቼን አልከለክልም፤ አቤቱ፥ አንተ ጽድቄን ታውቃለህ።
I have preached righteousness in the great congregation: lo, I have not refrained my lips, O LORD, thou knowest.
መዝሙረ ዳዊት 39:9-10
📜 ወንጌል
ወበማዕከለ መዋዕለ በዐል ዐርገ እግዚእ
የዮሐንስ ወንጌል 7:14-18
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ። ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል። ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን
የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።
Who passing through the valley of Baca make it a well; the rain also filleth the pools. They go from strength to strength, every one of them in Zion appeareth before God.
መዝሙረ ዳዊት 83:6-7
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወእንበይነ ዝንቱ ኀደጉከ
ወደ ቲቶ 1:5-12 ወናሁ ይቤ
📜 7ቱ መልዕክታት
ኦ አኃው ኩኑ በኲሉ ፍስሓ
የያዕቆብ መልእክት 1:2-13 ወእመቦ
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወይእዜኒ ዕቀቡ ርእሰክሙ
ግብረ ሐዋርያት 20:28-31 ወይእዜኒ
📜 ወንጌል
አማን አማን እብለክሙ
የዮሐንስ ወንጌል 10:1-22 ወኮነ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘወልደ ነጐድጓድ (ኀቤከ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!
I saw the gitsawe release in the announcements topic 👌🏾 ... The dev team may want to consider connecting with the team of misbak.org (idk who they are, but I believe they are based in Birmingham, England and have support for several European languages like German, French, Swedish, etc). Could be an opportunity to collaborate
📅 ቀን: መስከረም 21
በዚህች ቀን:
አምላክን የወለደች የቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያም የበዓሏ መታሰቢያ ነው።
ዳግመኛም. ቅዱስ ቆጵርያኖስና ድንግሊቱ ዮስቴና በሰማዕትነት አረፉ።
ዳግመኛም. ከሰባ ሁለቱ አርድእት የአንዱ ሐዋርያ ጢባርዮስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው።
ዳግመኛም. ሃይማኖታቸው የቀና የሦስት መቶ ዐሥራ ስምንት ጳጳሳት ስብሰባ በኒቅያ ከተማ ተደረገ።
📌 በዓል: በዓለ እግዝእትነ ማርያም፡ ወቆጵርያኖስ ዘነበረ መሠርየ፥ ወተዝካረ ጢባርዮስ ፩ዱ እም ፸ወ፪ አርድእት፡ ወጉባኤ ፫፻፲ወ፰ ርቱዐነ ሃይማኖት።
—
📖 የነግኅ ምንባባት
📜 ምስባክ
አድኅነኒ እግዚኦ ወተሠሃለኒ። እስመ በርቱዕ ቆማ እገርየ። በማኅበር እባርከከ እግዚኦ።
አድነኝ ማረኝም። እግሮቼ በቅንነት ቆመዋልና፤ አቤቱ፥ በማኅበር አመሰግንሃለሁ።
Redeem me, and be merciful unto me. My foot standeth in an even place: in the congregations will I bless the LORD.
መዝሙረ ዳዊት 25:16-17
📜 ወንጌል
ወባሕቱ ጢሮስ ወሲኖዳ።
የሉቃስ ወንጌል 10:15-25
—
⛪ የቅዳሴ ምንባባት
📜 ምስባክ
ወትቀውም ንግሥት በየማንከ። በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኊብርት። ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምዒ እዝነኪ።
በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤
upon thy right hand did stand the queen in gold of Ophir. Hearken, O daughter, and consider, and incline thine ear;
መዝሙረ ዳዊት 44:9-10
📜 መልዕክተ ጳውሎስ
ወአንሰ ለእመ ኢሀለውኩ በሥጋየ።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፩ 5:3-ፍ.ም
📜 7ቱ መልዕክታት
ወተፈሣሕኩ ጥቀ
የዮሐንስ መልእክት ፪ 1:4-ፍ.ም
📜 ግብረ ሐዋርያት
ወተሰምዐ ዝ ነገር
ግብረ ሐዋርያት 19:17-21 ወእምዝ
📜 ወንጌል
ወተንሥአት ማርያም
የሉቃስ ወንጌል 1:39-57 ወበጽሐ
—
🙏 ቅዳሴ
ዘሠለስቱ ምዕት (ግሩም)
ዓዲ.ዘእግዝእትነ (ጎሥዐ)
—
@Gitsawe_Bot
መልካም ቅዳሴ!