Faith in Progress✨
ОтветIt is not only abt David it's also abt ሳኦል በእግዚአብሄር የተመረጠው በሳሙኤል የተቀባው ሳኦል፤ ሄዶ ሄዶ ግን ከእግዚአብሄር ክብር ይልቅ የራሱን ክብር ፈለገ፤የእግዚአብሄርን ትዕዛዝ መቀበል ትቶ እሱን ደስ ያሰኘውን ነገር አደረገ፤ይባስ ብሎ ዳዊትንም ለመግደል ተከታተለው፤creditun ለሚገባው አምላክ ትቶ ለራሱ ወሰደ፤በትዕቢት ተሞላ።
እና እግዚአብሄርም እንዲህ ነበር ያለው 1ሳሙኤል 15 ቁጥር 10 እና 11 ላይ "የእግዚአብሔርም ቃል፡— ሳኦል እእና እኛም ብንሆን ዛሬ ላይ ልባችንን፣እራሳችንን ለእግዚአብሄር ማስገዛት አለብን።እግዚአብሄርን መታዘዝ፤ደስ የሚያሰኘውን ነገር ማድረግ አለብን።እግዚአብሄር ከምናመጣለት፤ከምንደረድርለት መስዋዕት ይልቅ ልባችንን፤መታዘዛችንን፤ለሱ መኖራችንን ነው ሚያየው
የበለጠ ይሄን ታሪክ ለማየት አንደኛ ሳሙኤልን አንብቡ።ተባረኩ።✨
51 ·