Русский
Открыть в Telegram

Пост Please please please be kind 🥹አሁን ላይ በጣም ከመጨካከናችን የተነሳ መልካም የሚያደርጉትን እራሱ እንዴት እና ለምን ብለን በጥርጣሬ ነው የምናየው😁

19 августа 2026
F
Faith in Progress✨
Please please please be kind 🥹አሁን ላይ በጣም ከመጨካከናችን የተነሳ መልካም የሚያደርጉትን እራሱ እንዴት እና ለምን ብለን በጥርጣሬ ነው የምናየው😁 we don't actually know what others are going through እናንተ ያደረጋችሁለት ትንሽ ነገር ለሱ ትልቅና የማይረሳው ነገር ሊሆን ይችላል and if u can't do good for him ምንም አለማድረግ ነው በቃ! አሁን ላይ ያስተዋልኩት ነገር መልካምን ነገር ከማድረግ ይልቅ መጥፎ ነገር ማድረግ እየቀለለ ነው። So,be the reason someone beleives good people exists,kindness still exists✨
66 ·

Рядом в ленте

FFaith in Progress✨እና እኛም ብንሆን ዛሬ ላይ ልባችንን፣እራሳችንን ለእግዚአብሄር ማስገዛት አለብን።እግዚአብሄርን መታዘዝ፤ደስ የሚያሰኘውን ነገር ማድረግ አለብን።እግዚአብሄር ከምናመጣለት፤ከምንደረድርለት መስዋዕት ይልቅ ልባችንን፤መታዘዛችንን፤ለሱ መኖራችንን ነው ሚያየው የበFFaith in Progress✨✨
это сообщение
FFaith in Progress✨Have a blessed night✨FFaith in Progress✨Аудио
FFaith in Progress✨Faith in Progress✨@Faithsteps · канал · Технологии
125подписчиков100постов в индексе
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Границы индекса · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем