📊 Опрос · можно выбрать несколько
UAT ተፈተናቹ?
- Ya..
- Nope.
проголосовали: 129 · итоги — после голосования, в Telegram ↗
SAMSON EDUCATION
📊 Опрос · можно выбрать несколько
UAT point እንዴት ነበር?
- Over 80
- 60-70
- Below 60
проголосовали: 121 · итоги — после голосования, в Telegram ↗
SAMSON EDUCATION
👋 By the way የአምና cutoff point ለUAT
For government Sponsored students
Natural Male:- 83 Female:- 78
Social male:- 63 Female:- 57
ነበረ
2 · 782 · Фотография
🤩 ለ2018 AAU Government Sponsored Applicants Cut-off Points
🤑Natural Science Freshman Program ለሴቶች = 78
🤑Natural Science Freshman Program ለወንዶች = 83
🤑Social Science Freshman Program ለሴቶች = 57
🤑Social Science Freshman Program ለወንዶች = 63
⚡ዘንድሮ እጅግ በጣም ነው የጨመረው::
ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰
🔵አዳዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ አሁኑኑ
JOIN: https://t.me/+mell8j3lO-xlZjM0
8 · 749 · Ответ🤩 ለ2018 AAU Government Sponsored Applicants Cut-off Points
🤑Natural Science Freshman Program ለሴቶች = 78
🤑Natural Science Freshman Program ለወንዶች = 83
🤑Social Science Freshman Program ለሴቶች = 57
🤑Social Science Freshman Program ለወንዶች = 63
⚡ዘንድሮ እጅግ በጣም ነው የጨመረው::
ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰
🔵አዳዲስ መረጃ እንዲደ
Фотография
🤩For Self-Sponsor
🤑Self Sponsor ሆናችሁ የሀAT ውጤታችሁ ከ1-3 የመርጣችሁትን ከዲፓርትመንት የማያስገባ ከሆነ በself Natural እና Social ፍሬሽማን Program ተመድባችሁ የምትማሩ ይሆናል ::
🤑 ፍሬሽማን ተምራችሁ ከጨራሳችሁ በኃላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት::
✅Natural Freshman Program Self= 72
✅Social Freshman Program Self=63
3 · 980 · SAMSON EDUCATION
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹 አደረሳቹ 🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
1 · 958 · SAMSON EDUCATION
የ AASTUን ውጤት ለማየት፦
https://stu.ethernet.edu.et
And
https://aastu.ethernet.edu.et/
🔗Join us:https://t.me/truthwithrose4930
1 · 829 · Фотография
Фотография
#ሰበር_ዜና‼️
የASTU/AASTU መግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
ውጤት ለማየት
https://stu.astu.edu.et/astu-results
And
https://aastu.ethernet.edu.et/
Good Luck!
@aastu_info18
6 · 1.1K · SAMSON EDUCATION
Ссылка
нажмите — покажем
нажмите — покажем
✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር ልበላችሁ።
GRADES
A+ 👉🏾100-90👉🏾4
A 👉🏾89-85 👉🏾4
A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75
B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5
B 👉🏾74-70 👉🏾3
B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75
C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5
C 👉🏾59-50 👉🏾2
C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75
D 👉🏾44-40 👉🏾1
Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል።
F 👉🏾 35-0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል።
👉 ከ C- በታች የሌለበት university አለ ለምሳሌ AASTU ከ C- ወፍ አንዳንዴ አስተማሪው ካስቀመጠ እንጅ 😢😢
የGrade አሰራር
ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል።
Example:
"A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን
4×5=20
If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5
3.75×5=18.75
If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3
3×3=9
So the Grade of this student will be
20 + 18.75 + 9 = 47.75
5 + 5 + 3 = 13 (Credit Hour)
47.75÷13=3.67 or (B+)
ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል።
So it is that much easy 😏
Join us
https://t.me/SamsonEducate
27 · 860 · Freshman courses
✅ Maths
✅ Applied Math I
✅ Physics
✅ Psychology
✅ English
✅ Geography
✅ Logic
✅ Civics
✅ Anthropology
✅ Emerging Technology
✅ Entrepreneurship
✅ History
✅ Inclusiveness
✅ Global Trends
✅ Economics
Mid ena final exam yinoral gn module random pdf new yemttekemut 👍
3 · 699 · Фотография
2 · 874 · And this is for AASTU
895 · Фотография
2 · 883 · SAMSON EDUCATION
Story time
አንድ ልጅ እናቱን በጣም ይጠላት ነበር። ለምን ቢባል እናቱ አንድ አይኗ የለም ነበር። "የአንድ አይን ባለቤት ልጅ" እየተባለ በትምህርት ቤት ስለሚሳለቁበት፣ እናቱ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጣበት ይሸማቀቅና ይቆጣ ነበር። "ለምንድነው እንዲህ ሆነሽ የምታሳፍሪኝ? ብትሞቺ ይሻል ነበር!" ብሎ ይጮህባት ነበር።
ልጁ አድጎ፣ ተምሮና ሀብታም ሆኖ ትልቅ ከተማ ውስጥ መኖር ጀመረ። ትዳር ይዞ ልጆች ወለደ። አንድ ቀን እናቱ ልጇን ናፍቃ ልትጠይቀው ቤቱ መጣች። ልጆቹ ግን አያታቸውን አይተው ደነገጡ፤ እርሱም "ለምን መጥተሽ ልጆቼን ታስፈራሪያለሽ? ውጪልኝ!" ብሎ አባረራት።
ከወራት በኋላ እናቱ መሞቷን ሰማ። ወደ ቤቷ ሲሄድ እናቱ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ትታለት ነበር፦ "ልጄ ሆይ፣ ሁልጊዜ ስላሳፈርኩህ ይቅርታ። ግን አንድ ሚስጥር ልንገርህ... ትንሽ ህፃን ሳለህ አደጋ ደርሶብህ አንድ አይንህን አጥተህ ነበር። እኔ ግን ልጄ በአንድ አይን እንዲያድግ ስላልፈለኩ፣ የራሴን አንድ አይን አውጥቼ ሰጠሁህ። ዛሬ አንተ በአይኔ እያየህ ስላለህ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ።"
በአለም ላይ ትልቁ ስቃይ ለአንድ ሰው ሙሉ ህይወትህን ሰጥተህ፣ ያ ሰው ግን እንደ ውርደት ሲቆጥርህ ነው። እናትና አባት የሰጡንን ብርሃን ረስተን፣ በራሳችን ብርሃን የፈጠርን ይመስለንና ስንኮራ ነፍሳችን በቁም ትሞታለች።
📕መጽሐፍ፦ የተሰበሩ ክንፎች(በካህሊል ጂብራን)
📚Join➬
@SamsonEducate
3 · 930 · About #TIN number
TIN number ለማውጣት፦
1. ባቅራቢያችሁ የሚገኝ የንግድ ቢሮ national id እና የቀበሌ መታወቂያ (መታወቂያው የምትሄዱበት ንግድ ቢሮ ያለበት ቀበሌ/ወረዳ/ክፍለ ከተማ መሆን እና ከ national id ጋር መመሳሰል አለበት) በመያዝ ቢቻል በጠዋት መሄድ።
2. እዛ ስትደርሱ ከcopy ቤት አራት ገፅ ማመልከቻ ቅፅ/form ከላይ የላኩላችሁን አይነት ማለት ነው ይሰጣችኋል፤ ቦታውን እያጠያየቃችሁ መንቀሳቀስ። እዚህ ላይ ፎርም ሳያስሞሉ በ National ID ብቻ የሚሰጡም አሉ።
3. የተሰጣችሁን ፎርም በጥንቃቄ መሙላት እና ቀልጠፍ ብላችሁ ወረፋ ማስያዝ ይኖርባችኋል።
4. ግን ልብ በሉ ለምሳሌ፦ አዳማ እና አዳማ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞች፣ አሰላ እና አሰላ ዙሪያ ያሉ ቦታዎች በአብዛኛው በቀበሌ የተከፋፈሉ ሲሆን እንደ ቀበሌዎቹ ብዛት የየቀን ተራ አለ።በሱ ተራ ብቻ ነው የሚያስተናግዱት ከዚህ ተራ ውጪ ነጋዴ ብቻ ነው በሁሉም ስራ ቀናት መስተናገድ የሚችለው።
5. አዲስአበባ ግን በክፍለ ከተማ የተከፋፈለ ሲሆን በክፍለ ከተማችሁ የሚገኝ ንግድ ቢሮ በመሄድ የወረዳችሁን ተራ ማወቅ ይኖርባችኋል።እዚህም ቢሆን ግን ነጋዴ ሁሌም መስተናገድ ይችላል።
በተጨማሪ ፋይዳ ያላወጣችሁ ከአሁኑ process ጀምሩ ፋይዳ ግድ ነው። TIN number ሳትጉላሉ በቀላሉ ባልኳቹ መንገድ ማግኘት ትችላላችሁ።ነገር ግን በሁሉም ከተማ ተማሪ ስለሚኖር መጉላላቱ ሳይበዛ ከአሁኑ ለማውጣት ብትንቀሳቀሱ እመክራችኋለሁ።
9 · 839 · SAMSON EDUCATION
📊 Опрос · можно выбрать несколько
የት ጊቢ ናቹ?
- AASTU
- AAU
- ASTU
- Others..
проголосовали: 180 · итоги — после голосования, в Telegram ↗
AASTU የገባ እስኪ...? 😁
915 · SAMSON EDUCATION
Freshman courses
✅ Maths
✅ Applied Math I
✅ Physics
✅ Psychology
✅ English
✅ Geography
✅ Logic
✅ Civics
✅ Anthropology
✅ Emerging Technology
✅ Entrepreneurship
✅ History
✅ Inclusiveness
✅ Global Trends
✅ Economics
Mid ena final exam yinoral gn module random pdf new yemttekemut 👍
3 · 502 · SAMSON EDUCATION
📊 Опрос
ጊቢያችንን እንዴት አያችሁት?
- Loved it 🥰 ፀዴ
- 🤢🤮
- ብዙም አይደለም 😣 😤
проголосовали: 145 · итоги — после голосования, в Telegram ↗