Веб-версияОткрыть в Telegram
የየአዳማ መሳጂዶች ደርስ

የአዳማ መሳጂዶች ደርስ

✅ Высокое доверие
@adamaders · канал · Города · в индексе с 2026-07-08
1 751подписчиков−13 за неделю
204средний охват поста
11.6%ER — охват к подписчикам
47постов за 30 дней
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي
Файл
منهج السالكين 97.wav · 11.2 МБ · нажмите — покажем
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #የእሁድ ምሽት የመንሀጁ ሳሊኪን ደርስ 📗كِتَابْ مَنْهَجْ السَالِكِين‌ وَتَوْضِيحْ الفِقْه فِي الدِينْ ✍ لفضلة الشَيخْ العَلاَمَة عَبْدْالرَحْمَن‌ بنْ نَاصِرْ السَعْدِي رحمه الله 🎙በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር الله ይጠብቀው 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ👉 0⃣9⃣7⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 📚የኪታቡን pdf 📚⤵️ https://t.me/adamaders/6596 🎧ደርሱን ለማግኘት ⤵️ https://t.me/adamaders/7638
171 ·
Аудио
الأرجوزة الميئية 50.mp3 · 6.7 МБ · нажмите — покажем
✅ የእለተ እሮብ ከዙሁር በኃላ የሲራ  ደርስ በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 📚الأرجوزة المئية في ذكر حال أشرف البرية ✍ للشيخ الفاضل علي ابن علي ابن محمد ابن أبي العز  رحمه الله 📚አል-ኡርጁዘቱል ሚኢያ ....(ሲራ) የነብያችን صلى الله عليه وسلم አጠር ያለ የህይወት ታሪክ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።      ደርስ ቁ 👉0⃣5⃣0⃣ 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🎧የኪታቡን pdf 📘👇 https://t.me/adamaders/6827
1 · 203 ·
I
Аудио
رياض الصالحين 552.mp3 · 9.8 МБ · нажмите — покажем
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #የእሮብ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ 📚كتاب رياض الصالحين ✍للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي رحمه الله 🎙تعليقات للأخ الفاضل أبي سلمان عبد المجيد حفظه الله تعالى ورعاه         🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉🏼0⃣5⃣5⃣2⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 📚 የኪታቡ pdf 📚⤵️ https://t.me/adamaders/3533 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7640
210 ·
I
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي
Аудио
الأرجوزة الميئية 51.mp3 · 7.0 МБ · нажмите — покажем
✅ የእለተ ሀሙስ ከዙሁር በኃላ የሲራ  ደርስ በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 📚الأرجوزة المئية في ذكر حال أشرف البرية ✍ للشيخ الفاضل علي ابن علي ابن محمد ابن أبي العز  رحمه الله 📚አል-ኡርጁዘቱል ሚኢያ ....(ሲራ) የነብያችን صلى الله عليه وسلم አጠር ያለ የህይወት ታሪክ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።      ደርስ ቁ 👉0⃣5⃣1⃣ 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🎧የኪታቡን pdf 📘👇 https://t.me/adamaders/6827
1 · 231 ·
I
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي
Аудио
شرح لمعة الإعتقاد 10.mp3 · 9.7 МБ · нажмите — покажем
#የሀሙስ ምሽት ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ አዲስ የተጀመረ አንገብጋቢ የአቂዳ ትምህርት 📖 لمعة الإعتقاد للشيخ موفق الدين أبي محمد عبد الله بن أحمد بن قدامة المقدسي رحمه الله ✍ شرح:‑ للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله #تعليقات للأخ الفاضل أبي بكر عبد الله بن خالد حفظه الله تعالى ورعاه 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላህ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉0⃣1⃣0⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 👉የኪታቡ pdf 📙👇 https://t.me/adamaders/7582 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7642
226 ·
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي
💥ሰበር 💥 ሰበር 💥ሰበር ▶️ ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ታላቁ መስጂድ▶️ 🥇ናፍቆታችሁ ረፍት ቢነሳኝ, 🥈ውዴታችሁ ቢወሰውሰኝ, 🥉 ጉጉት ጥረታችሁ ንፍቅ ቢለኝ,  እነሆ በድጋሚ ልጆቼን ወዳጆቼን ብዬ ልዘይራችሁ መጣሁኝ።” 🔝የሚሉ ይመስላል ሊሳነል ሀላቸው። ✏️ ታላቁና ተወዳጁ ሚንበር አንቀጥቃጩ እንዲሁም ለሀበሻ ዳዕዋ ትልቅ ቦታ ያላቸው ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አል ዑመሪ حفظه الله 🇪🇹 የሰላም የፍቅር ሀገር ወደ ሆነችዋ የነጃሺ ምድር በድጋሚ ለዝያራ ብቅ ብለዋል። 👌ሸይኹ ሁላችንም ላይ በመጀመርያው ዝያራቸው ጥለውት ያለፉት ትዝታ እሙን ነው። ↪️ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ ዛሬ ዝሁር እንደተሰገደ የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መሰብሰቢያችን መስጂድል ፉርቃን በሸይኹ ደምቆ ይውላል። 🗓ፕሮግራሙ የሚሆነው🗓 ➡️ዝሁር ላይ ለሴቶችም ለወንዶችም ➡️ዐስር ላይ ለሴቶች ➡️ ከመግሪብ በኋላ አጠቃላይ ፕሮግራም 🔄 ከእርሶ ሁለት ነገር ብቻ ይጠበቃል ⬇️ 🥇ኛው, ይህንን የብስራት ዜና ላልሰሙት ይዳረስ ዘንዳ ⤴️share ማድረግ; 🥈ኛው ከዙሁር በፊት ቀደም ብሎ ወደ መስጂደል ፉርቃን ማቅናት!! 💻 ሁላችንም ዛሬ ለዝሁር ከ7:00 ቀደም ብለን ፉርቃን እንገናኝ!! ዑዝርና ምክንያት ሰበብ ሳታበዛ ተገኝተህ ተጠቀም ጊዜህ ሳታንዛዛ 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21033
73 ·
Аудио
شرح لمعة الإعتقاد 11.mp3 · 9.2 МБ · нажмите — покажем
#የጁሙዓ ምሽት ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ አዲስ የተጀመረ አንገብጋቢ የአቂዳ ትምህርት 📖 لمعة الإعتقاد للشيخ موفق الدين أبي محمد عبد الله بن أحمد بن قدامة المقدسي رحمه الله ✍ شرح:‑ للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله #تعليقات للأخ الفاضل أبي بكر عبد الله بن خالد حفظه الله تعالى ورعاه 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላህ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉0⃣1⃣1⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 👉የኪታቡ pdf 📙👇 https://t.me/adamaders/7582 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7645
184 ·
Аудио
دروس اللغة العربية 106.mp3 · 6.5 МБ · нажмите — покажем
📖 የአረቢኛ ቋንቋ ትምህርት📖             👉 ኪታብ ክፍል💥 1 👈💥 📚 دروس اللغة العربية ደርስ ቁጥር 👉0⃣1⃣0⃣6⃣ 🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላህ ኢብኑ ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🎧 ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7646
1 · 213 ·
I
Аудио
የዱዓ አሳሳቢነት.mp3 · 5.5 МБ · нажмите — покажем
🤲የዱዓ አሳሳቢነት... ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኸታር አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓በቀን 16/01/2019 E.c🗓 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12382
2 · 196 ·
🍁 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐀𝐤𝐢𝐥 ✍
Фотография
нажмите — покажем
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
1 · 85 ·
I
Фотография
нажмите — покажем
🎉 አስደሳች....ዜና 🎉 🕌 መሳጂዳችን ሱና  በሸይኽ አብድልغኒ  ትደምቃለች ...... 🩸 እነሆ በአላህ ፍቃድ በዛሬው ዕለት እለተ እሁድ 17/1/2019 ሼኽ አቡ ሁዘይፋ አብድልغኒ አል-ኡመሪ መምጣታቸውን አስመልክቶ  መሳጂዳችን ሱና በደማቅ ሁኔታ የምታመሽ ይሆናል። 🤌የሸይኹ ፕሮግራም ከአስር ቡሃላ ለሴቶች ካደረጉ ቡሃላ ... 📅....ከመግሪብ እስከ ኢሻ ዳግም   በደማቋ  ሱና መስጂድ ካራ ቆሬ  የሚቀጥል ይሆናል ! 🔊 የሱና መስጂድ ቻናል ይህንን ታላቅ ብስራት ወደናተ ሲያቀርብ በታላቅ ደስታ ነው  ። 📣 ይህ ጥሪ ወንዱንም ሴቱንም ትልቁንም ትንሹንም የሚያካትት ጥሪ በመሆኑ ከህፃን እስከ አዋቂ ከሴት እስከ ወንድ ያሉ በአጠቃላይ.... 💫 ይህንን ጥሪ ተቀብለው ወደ መስጂዳችን ሱና  በጊዜ ጎራ እንዲሉ ከወዲሁ ጥሪያችንን አስተላልፈናል። 🤝 መገኘት ማትችሉ ወንድም እህቶች በሱና መስጂድ ቻናላችን ላይ ፕሮግራሙን በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። 👇 ቀጥታ ሰርጭቱን ለመከታተል👇 📎 t.me/mesjidalsunnah?livestream 📎 t.me/mesjidalsunnah?livestream
170 ·
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
💺ሚንበር አንቀጥቃጭ የሆነው ታላቁ ሼኽ💺 ↪️በአላህ ፍቃድ ነገ ማለትም ማክሰኞ አዳማ በሼኽ አብድልገኒ ድምቅ ብላ ታሸበርቃለች 🗓መች ነው የምትሉት ጠብቁን በአላህ ፍቃድ እናሳውቃቹኋለን 📞ማነህ ይሰማል አዳማና አካባቢዋ ያላቹ ወንድምና እህቶች ፕሮግራሙ በንቃት ተጠባበቁ... 📎https://t.me/Adamaselefy
156 ·
Аудио
رياض الصالحين 553.mp3 · 8.3 МБ · нажмите — покажем
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ 📚كتاب رياض الصالحين ✍للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي رحمه الله 🎙تعليقات للأخ الفاضل أبي سلمان عبد المجيد حفظه الله تعالى ورعاه         🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉🏼0⃣5⃣5⃣3⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 📚 የኪታቡ pdf 📚⤵️ https://t.me/adamaders/3533 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7659
263 ·
I
Файл
من ترك شيئا لله_.m4a · 21.1 МБ · нажмите — покажем
🌱አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የተወ አካል አላህ የተሻለ ይተካለታል! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓በቀን 17/01/2019 Ec 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12412
2 · 148 ·
I
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
Ссылка
нажмите — покажем
💥بشرى سارة💥        💥بشرى سارة💥   «ታ.....ላ.....ቅ.....ብ.....ስ.....ራ.....ት» 🚨ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ውቢቷ አዳማ 🚨 🔖 يزورنا اليوم بإذن الله فضيلة الشيخ أبو حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعالى ورعاه 📍فنقول مقدما أهلا وسهلا ومرحبا بكم جميعا... 🔊ልዩ የዳዕዋ እና የዝያራ ፕሮግራም አዳማና አካባቢዋ ለምትገኙ ሙስሊሞች ባጠቃላይ... 🛣በአለህ ፍቃድ አመሻሽ ላይ ተወዳጅ እና ተናፋቂ በኾኑት በታላቁ  ሸይኽ አብድልገኒይ እና ከሳቸው ጋር በመጡ ታላላቅ ኡስታዞች አዳማ ትደምቃለች ። 🪑በሸይኽ አቡ ሁዘይፋ አብድልገኒይ አል-ዑመሪ አለህ ይጠብቃቸው። 🗳በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ በኋላ ኡመር መስጂድ ላይ ለየት ያለ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራቸዋል.. ↪️መገኘት የቻላችሁ ባጠቃላይ ተገኝታችሁ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። 🫲 فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله.      🕌 በውቢቷ አዳማ ኡመር መስጂድ(09) 📤 የሰማን ወንድሞች ላልሰሙት በማድረስ በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ እንሁን 📎https://t.me/Adamaselefy
2 · 175 ·
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
Аудио
فضائل طلب العلم الشرعي.mp3 · 16.6 МБ · нажмите — покажем
♻️ አዲስ ሙሓደራ ከአዳማ 📻 تسجيلات  الإسلامية السلفية في مدينة أداما في الحبشة. يسرها أن تقدم لكم هذه المادة. 🔘 وهي  بعنوان :- «فضل طلب العلم الشرعي» 🔘የሸሪኣዊ እውቀት ትሩፋት በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعالى ورعاه 🎙الترجمة للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي بكر عبد الله بن خالد الحبشي حفظه الله 🎙በታላቁ ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ አብድልغኒ አል-ኡመሪ #ትርጉም በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቃቸው። 🗓️وكانت بعد صلاة المغرب ليلة الأربعاء الموافق (١٩/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ) في مسجد العمر في مدينة أداما الحبشة حرسها الله تعالى 🗓️ ማክ ሰኞ ምሽት መስከረም 19/2019 E.c በታላቋ ኡመር መስጂድ #አዳማ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Adamaselefy/12437
2 · 166 ·
I
Аудио
الأرجوزة الميئية 52.mp3 · 6.4 МБ · нажмите — покажем
✅ የእለተ እሮብ ከዙሁር በኃላ የሲራ  ደርስ በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 📚الأرجوزة المئية في ذكر حال أشرف البرية ✍ للشيخ الفاضل علي ابن علي ابن محمد ابن أبي العز  رحمه الله 📚አል-ኡርጁዘቱል ሚኢያ ....(ሲራ) የነብያችን صلى الله عليه وسلم አጠር ያለ የህይወት ታሪክ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።      ደርስ ቁ 👉0⃣5⃣2⃣ 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🎧የኪታቡን pdf 📘👇 https://t.me/adamaders/6827
2 · 193 ·
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
Аудио
رياض الصالحين 554 (1)_1.m4a · 4.1 МБ · нажмите — покажем
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #የእሮብ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ 📚كتاب رياض الصالحين ✍للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي رحمه الله 🎙تعليقات للأخ الفاضل أبي سلمان عبد المجيد حفظه الله تعالى ورعاه         🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉🏼0⃣5⃣5⃣4⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 📚 የኪታቡ pdf 📚⤵️ https://t.me/adamaders/3533 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7668
1 · 156 ·
I
Аудио
الأرجوزة الميئية 53.mp3 · 7.7 МБ · нажмите — покажем
✅ የእለተ ሀሙስ ከዙሁር በኃላ የሲራ  ደርስ በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 📚الأرجوزة المئية في ذكر حال أشرف البرية ✍ للشيخ الفاضل علي ابن علي ابن محمد ابن أبي العز  رحمه الله 📚አል-ኡርጁዘቱል ሚኢያ ....(ሲራ) የነብያችን صلى الله عليه وسلم አጠር ያለ የህይወት ታሪክ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።      ደርስ ቁ 👉0⃣5⃣3⃣ 🕌በኡመር መስጂድ (09) 🎧የኪታቡን pdf 📘👇 https://t.me/adamaders/6827
2 · 167 ·
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
Аудио
شرح لمعة الإعتقاد 12.mp3 · 9.2 МБ · нажмите — покажем
#የሀሙስ ምሽት ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ አዲስ የተጀመረ አንገብጋቢ የአቂዳ ትምህርት 📖 لمعة الإعتقاد للشيخ موفق الدين أبي محمد عبد الله بن أحمد بن قدامة المقدسي رحمه الله ✍ شرح:‑ للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله #تعليقات للأخ الفاضل أبي بكر عبد الله بن خالد حفظه الله تعالى ورعاه 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላህ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉0⃣1⃣2⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 👉የኪታቡ pdf 📙👇 https://t.me/adamaders/7582 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7670
140 ·
I
Аудио
شرح لمعة الإعتقاد 13.mp3 · 9.9 МБ · нажмите — покажем
#የጁሙዓ ምሽት ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ አዲስ የተጀመረ አንገብጋቢ የአቂዳ ትምህርት 📖 لمعة الإعتقاد للشيخ موفق الدين أبي محمد عبد الله بن أحمد بن قدامة المقدسي رحمه الله ✍ شرح:‑ للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله #تعليقات للأخ الفاضل أبي بكر عبد الله بن خالد حفظه الله تعالى ورعاه 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላህ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ 👉0⃣1⃣3⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 👉የኪታቡ pdf 📙👇 https://t.me/adamaders/7582 🎧ደርሱን ለማግኘት⤵️ https://t.me/adamaders/7671
2 · 162 ·
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
💫ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ የሙሐደራ ፕሮግራም ስላለ በጊዜ ኡመር መስጂድ በመሄድ... • መንፈሳችን እናድስ! • ወንድማማችነትን እናጠናክር! • ኢማናችንን እናጎልብት! 👌ሁሉም ነገር ከሙሐደራ በኃላ ይደረሳል ሀቢቢ ጊዜህን አታባክን አንዲት የምትሰማት ንግግር ህይወትህን ልትቀይር ትችላለችና። 📎https://t.me/Adamaselefy
107 ·
Аудио
ወንድማማችነትን መጠበቅ_1.mp3 · 4.1 МБ · нажмите — покажем
✊ወንድማማችነትን መጠበቅ... ↪️በሚል የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ኡወይስ አብድልከሪም ቢን ጀላል አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓በቀን 24/01/2019 Ec 📎https://t.me/Adamaselefy/12448
60 ·
I
Аудио
منهج السالكين 98.mp3 · 11.8 МБ · нажмите — покажем
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #የቅዳሜ ምሽት የመንሀጁ ሳሊኪን ደርስ 📗كِتَابْ مَنْهَجْ السَالِكِين‌ وَتَوْضِيحْ الفِقْه فِي الدِينْ ✍ لفضلة الشَيخْ العَلاَمَة عَبْدْالرَحْمَن‌ بنْ نَاصِرْ السَعْدِي رحمه الله 🎙በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር الله ይጠብቀው 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ👉 0⃣9⃣8⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 📚የኪታቡን pdf 📚⤵️ https://t.me/adamaders/6596 🎧ደርሱን ለማግኘት ⤵️ https://t.me/adamaders/7674
96 ·
I
Ibnu Muhammed Al_Abeshge... ابن محمد الأبشغي الأثري
Аудио
منهج السالكين 99.mp3 · 11.4 МБ · нажмите — покажем
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ #የእሁድ ምሽት የመንሀጁ ሳሊኪን ደርስ 📗كِتَابْ مَنْهَجْ السَالِكِين‌ وَتَوْضِيحْ الفِقْه فِي الدِينْ ✍ لفضلة الشَيخْ العَلاَمَة عَبْدْالرَحْمَن‌ بنْ نَاصِرْ السَعْدِي رحمه الله 🎙በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር الله ይጠብቀው 🕌በኡመር መስጂድ (09) ደርስ ቁ👉 0⃣9⃣9⃣ ((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)). 📚የኪታቡን pdf 📚⤵️ https://t.me/adamaders/6596 🎧ደርሱን ለማግኘት ⤵️ https://t.me/adamaders/7675
59 ·

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем