Веб-версияОткрыть в Telegram

ПостTelegram 13 አመት ሞላው።

17 августа 2026
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር። ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት  እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው Whatsapp የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።  በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል። በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል። የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል። የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል። 🎉🎉Happy Birthday Telegram🎉 🎉 ✍️እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን። እኔ 10 ዓመት!! @
1 · 2.4K ·

Рядом в ленте

TTECH ETHIOPIA 🇪🇹ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !TTECH ETHIOPIA 🇪🇹ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://t.me/ministrygrade8ethiobot ✅በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
это сообщение
TTECH ETHIOPIA 🇪🇹ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም gradTTECH ETHIOPIA 🇪🇹🎓 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አላቹ? እዚህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎትች ካለቹ ይህን ፖስት ❤️ React ድርጉ። ተማሪዎችን ካገኘን የ12ኛ ክፍል ውጤትን በTelegram ላይ ለማየት የሚያስችል Bot እለቃለሁ። 🤖🎓 12ኛ ክፍል ተማሪ ከሆናችሁ ❤️ ብቻ ይጫኑ
TTECH ETHIOPIA 🇪🇹TECH ETHIOPIA 🇪🇹@amharictutorialclass · канал · Технологии
4 765подписчиков376средний охват поста
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем