Веб-версияОткрыть в Telegram
TTECH ETHIOPIA 🇪🇹

TECH ETHIOPIA 🇪🇹

@amharictutorialclass · канал · Технологии · в индексе с 2026-07-25
4 765подписчиков
376средний охват поста
1постов за 30 дней
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም. የሲዳማ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://t.me/ministrygrade8ethiobot ✅በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
8 · 5.3K ·
T
ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም. የሲዳማ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ6ኛ ክልልአቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
8 · 5.2K ·
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Файл
AskAddis-v1.3.1.apk · 10.0 МБ · нажмите — покажем
⬇️“Ask Addis” ሁሉንም ያካትታል — ጥያቄ ይጠይቁ፣ መልስ ያግኙ፣ ልምድ ያጋሩ።💭
2 · 2.4K ·
Ответ⬇️“Ask Addis” ሁሉንም ያካትታል — ጥያቄ ይጠይቁ፣ መልስ ያግኙ፣ ልምድ ያጋሩ።💭
Ask Addis በኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ እና ከሌሎች ሰዎች ቀጥታ መልስ ማግኘት የሚችሉበት ማህበረሰብ ፕላትፎርም ነው። ከቀላል የዕለት ተዕለት ጥያቄዎች እስከ ጥልቅ ውይይቶች ድረስ — Ask Addis እውቀትን፣ ልምድን እና የአካባቢ መረጃን በፍጥነት ለመጋራት ያስችላል። 💬 ምን ማድረግ ትችላለህ? ❓ በአዲስ አበባ ወይም በኢትዮጵያ ስለ ማንኛውም ነገር ጥያቄ መጠየቅ 💡 ከሰዎች መልስ፣ ምክር እና ልምድ ማግኘት 🗣 ውይይቶችን መጀመር እና መካፈል 🔍 በGoogle የማይገኙ የአካባቢ መረጃዎችን መማር 🤝 ሌሎችን በመልስ መርዳት 🌍 የሚካተቱ ርዕሶች: ትምህርት እና ስራ ቢዝነስ እና ገንዘብ ቴክኖሎጂ እና አፕሊኬሽኖች የአኗኗር ዘይቤ እና ግንኙነት ቦታዎች (ምግብ፣ ካፌ፣ አገልግሎቶች ወዘተ) አጠቃላይ እውቀት እና ማንኛውም ጥያቄ
2.5K ·
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://t.me/ministrygrade8ethiobot ✅በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
7 · 2.5K ·
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Qabxiin Qormaata Kutaa 6ffaa Bara 2018 Ibsame. ---------------- BBO - Adoolessa 24/2018 Naannoo Oromiyaatti Qormaatni Naannoo Xumura Barnoota Sad. 1ffaa Kutaa 6ffaa Bara 2018 Waxabajjii 08- 09/2018 kennamee tura har'a qabxiin barattootaa ifoomeera. Qabxiin darbiinsaas 50%fi ol ta'uun murtaa'eera. Qormaata kan fudhatan barattoota dhiira 267,307 dubara 249,902 #walitti :517,209 ta'an keessaa qabxii darbiinsaa (50%fi ol) galmeessisuun gara kutaa itti aanuutti kan darban dhiira - 243,827 (91.2%) dubara -221,012 (88.4%) #walitti - 464,839 (89.9%) ta'uun beekameera. Haaluma kanaan qabxii ilaallachuuf #Liinkii asii gaditti dhihaate banuun; #Lakkoofsa Galmee keessan/Registration Number/ galchuun #Itti aansuun Maqaa keessan kan jalqabaa galchuun qabxii keessan ilaallachuu ni dandeessu. Liinkii:-https://t.me/ministrygrade8ethiobot
6 · 3.7K ·
Ссылка
нажмите — покажем
ለድርጅትዎ ሙያዊ እና ማራኪ ዌብሳይት ይገንቡ! በዚህ የዲጂታል ዘመን ድርጅትዎ ድረ-ገፅ (Website) ከሌለው ብዙ ደንበኞችን እያጣ ነው! Mela Technologies ለንግድዎ፣ ለድርጅትዎ ወይም ለድርጅታዊ አግልግሎትዎ የሚሆን ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በስልክም በኮምፒውተርም የሚሰራ ዌብሳይት ይገነባል። 👉በስልክ እና በታብሌት ላይ በትክክል የሚሰራ (Responsive) 👉ደንበኞች በጎግል በቀላሉ የሚያገኙት (SEO-optimized) 👉ማራኪ እና ዘመናዊ ዲዛይን 👉የሞባይል አፕ እንሰራለን የድርጅትዎን ገፅታ ዛሬውኑ በዲጂታል ዓለም ያሳድጉ! https://t.me/Tegene ያናግሩን።    #WebsiteDevelopment #WebDesign #DigitalPresence
2.5K ·
T
Фотография
нажмите — покажем
ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም. የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ! ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://t.me/ministrygrade8ethiobot ✅በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
4 · 2.6K ·
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም (ትምህርት ቢሮ) በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት በቴክኖሎጅ ታርሞ ይፋ የተደረገ ሲሆን በክልሉ 173699 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወቃል። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135003(77.72%)ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህ ውጤት ከ2017ዓ.ም ከተመዘገበው ውጤት ጋር ሲነፃፀር የ20% ጭማሪ(እድገት) ተመዝግቧል ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://t.me/ministrygrade8ethiobot ✅በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
8 · 3.5K ·
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
🎉 እንኳን ወደ ልዩ ቢንጎ በሰላም መጡ፣ 🎰 በቴሌግራም ላይ እጅግ አስደሳቹ የቢንጎ ጨዋታ። 👥 ጓደኞችዎን ይጋብዙ፣ 10 ብር ያግኙ! 🔗 የግብዣ ሊንክዎ: https://t.me/liyubingobot?start=6628519395 https://t.me/liyubingobot?start=6628519395 https://t.me/liyubingobot?start=6628519395 💳 በቴሌብር ወይም በCBE ያስገቡ — ወጪዎች በፍጥነት ይሰራሉ። 👇 ቢንጎ ጀምርን ይንኩ! https://t.me/liyubingobot?start=6628519395 https://t.me/liyubingobot?start=6628519395
2 · 2.3K ·
T
Фотография
нажмите — покажем
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤት ይፋ አደረገ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://t.me/ministrygrade8ethiobot ✅በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
10 · 2.9K ·
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
Google ለብዙ አመታት ሲጠበቅ የነበረውን የGmail address መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ለመላው አለም ይፋ አድርጓል። ስለዚህ በልጅነታችሁ እንደ አጋጣሚ የሰጣችሁትን የGmail address ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ። ለምሳሌ [email protected] የነበረውን ወደ [email protected] መቀየር ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services — Manage your Google account —- Personal info —- Email —- Google account Email — change Google account Email ድጋሜ መቀየር ከፈለጋችሁ 1 አመት መጠበቅ ይኖርባችኋል። ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ። @amharictutorialclass
2.6K ·
T
Фотография
нажмите — покажем
የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል ⚫️Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ። ⚫️Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ። የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል። @amharictutorialclass
5 · 3.4K ·
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የደቡብ ምዕራብ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
2.2K ·
ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም. የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ !
2K ·
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር። ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት  እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው Whatsapp የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።  በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል። በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል። የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል። የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል። 🎉🎉Happy Birthday Telegram🎉 🎉 ✍️እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን። እኔ 10 ዓመት!! @
1 · 2.4K ·
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም grade 12
8 · 2.2K ·
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
🎓 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች አላቹ? እዚህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎትች ካለቹ ይህን ፖስት ❤️ React ድርጉ። ተማሪዎችን ካገኘን የ12ኛ ክፍል ውጤትን በTelegram ላይ ለማየት የሚያስችል Bot እለቃለሁ። 🤖🎓 12ኛ ክፍል ተማሪ ከሆናችሁ ❤️ ብቻ ይጫኑ!
3 · 1.7K ·
T
TECH ETHIOPIA 🇪🇹
Фотография
нажмите — покажем
🔥ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትያንኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!🔥 በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን። መልካም በዓል!!!
1 · 376 ·

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем