BDU-Central Students Union
Фотография
нажмите — покажем
нажмите — покажем
ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም (አዲስ ዓመት) በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲሱ አመት ሀገራችን ሠላም የምትሆንበትና መልካሙን ሁሉ የምናደርግበት እንዲሁም የምንሰማበት አመት እንዲሆን የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል ።
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት!!!
10 · 9.7K ·