Веб-версияОткрыть в Telegram

Постአነጋጋሪው መሳርያ የታጠቀ ሮቦት

31 июля 2022
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
አነጋጋሪው መሳርያ የታጠቀ ሮቦት በያዝነው አመት ለእይታ የቀረበውና ጀርባው ላይ አልሞ ተኳሽ መሳርያ የተገጠመለት ባለ አራት እግር ሮቦት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በጎስት ሮቦቲክስ አማካኝነት የተሰራው ይህ ታጣቂ ሮቦት በዚህ ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በተካሄደው በአሜሪካን ጦር ኃይል ሕብረት አመታዊ ስብሰባ ላይ ነበር ለእይታ የበቃው፡፡ ሮቦቱ በጀርባው ስዎርድ ዲፌንስ በተባለው ተቋም የተሰራውና በሀገሪቱ ልዩ ኃይሎች ጥቅም ላይ የሚውለው ባለ 6.5 ሚ.ሜ አልሞ ተኳሽ መሳርያ የታጠቀ ሲሆን እስከ 1200 ሜትር ድረስ አርቆ መመልከት የሚችልና በቀንም ሆነ ምሽት የሚሰራ ካሜራም ተገጥሞለታል፡፡ ▬▭▬▭▬▭▬▭ Follow us: YouTube, Telegram, Tiktok @innovate_aastu @innovate_aastu
437 ·

Рядом в ленте

CCode-it Labs (Gemechis)C RAM new military defence System can track and neutralize its target in blink of eyes. #military #technology ▬▭▬▭▬▭▬▭ Follow us: YouTube, Telegram, Tiktok @innCCode-it Labs (Gemechis)ይህ ከሰዓታት በፊት በጠቅላይ ሚንስትሩ የተለቀቀው የኢትዮጵያ ስነጥበብ እና ሳይንስ ሙዝየም ነው። This is #Ethiopia #Museum of #Art and #Science This is the #future 🙌 Can't wait to see it! #Africa
это сообщение
CCode-it Labs (Gemechis)Why Engineers Are More Important Than Everyone Else😊 https://interestingengineering.com/innovation/why-engineers-are-more-important-than-everyone-else?utm_sourcCCode-it Labs (Gemechis)Back to Moon\ ጉዞ ወደ ጨረቃ ================= ናሳ መጪውን ሰው አልባ የአርጤምስ I የጨረቃ ተልእኮ በተመለከተ እሮብ፣ ኦገስት 3 እና አርብ ኦገስት 5 አጭር መግለጫዎችን ያቀርባል። ኤጀንሲው በአሁኑ ጊዜ ከሰኞ ኦገስት 29 ባልበለጠ
CCode-it Labs (Gemechis)Code-it Labs (Gemechis)@codeitlab · канал · Технологии
2 147подписчиков126постов в индексе
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем