Веб-версияОткрыть в Telegram
CCode-it Labs (Gemechis)

Code-it Labs (Gemechis)

@codeitlab · канал · Технологии · в индексе с 2026-07-19
2 147подписчиков
126постов в индексе
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
ለአይነ ስውራን የቀረበ ዘመናዊ መሪ ወይም ኬን **** ተመራማሪዎች የእይታ ችግር ያለባቸውን ሰዎች በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ ዘንግ ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡ በተለምዶ ነጩ ምርኩዝ በመባል የሚታወቀው ይህ አይነስውራን ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚጠቀሙበት ዘንግ ተጠቃሚዎቹ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ የተሸለ ቀላል እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ መደበኛው ዘንግ ከመሬት ጋር ሲጋጭ የሚኖረውን ድምጽ በመከተል አንድ አይነስውር በቀላሉ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ይችላል፡፡ ሳንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይህንን መደበኛ ዘንግ እጅግ በማሻሻል አይነ ስውራን ከደህንነት ስጋት ነጻ ሆነው እንደፈለጉ እንዲንቀሳቀሱ በሚያስችል መልክ የሮቦት ቴክኖሎጂ አክሎበት ማቅረቡ ተነግሯል፡፡ ከራስ ነድ መኪኖች ቴክኖሎጂ ጋር ተጣምሮ የተሰራው ይህ ዘንግ በ400 ዶላር የቀረበ ሲሆን ተጠቃሚዎች እንደሚኖሩበትና እንደሚንቀሳቀሱበት አካባቢ ምቹ የሆነ ድጋፍን የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡ ስማርት ዘንጉ በመንገድ ላይ ወይም በየትኛውም አካባቢ የሚኖሩ እንቅፋቶችን በመለየት በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ለመንቀሳቀስ ምቹ የሆኑ ቦታወችን በመምረጥ መጓዝ የሚያስችል ነው፡፡ በዘርፉ ሌሎች ሴንሰር የተገጠመላቸው መሪ ዘንጎች ያሉ ቢሆንም ከአጠቃላይ ክብደታቸው እና ከሚያወጡት ዋጋ አንጻር ተፈላጊነታቸው አነስተኛ ነው፡፡ በሌላ በኩል ከቴክኖሎጂ አንጻር እጥረት ያለባቸው በመሆኑ ማለትም ሴንሰሩ ከተጠቃሚው ፊት ለፊት ያለን ነገር ብቻ የሚያሳውቅ በመሆኑ ይህ ተሻሽሎ የቀረበው መሪ ዘንግ እጅግ ተመራጭ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡ #Daily_Tech_News ▬▭▬▭▬▭▬▭ Follow us: YouTube,  Telegram,  Tiktok @innovate_aastu @innovate_aastu
593 ·
Code-it Labs (Gemechis)
Видео
Hope.mp4 · 17.8 МБ · нажмите — покажем
Видео
Mercy.mp4 · 9.6 МБ · нажмите — покажем
Видео
Worthy of All Praise (feat. Worthy of All Praise).mp4 · 18.8 МБ · нажмите — покажем
Видео
Thank You.mp4 · 20.1 МБ · нажмите — покажем
Видео
Gheralta.mp4 · 17.4 МБ · нажмите — покажем
Видео
Rejoice.mp4 · 17.3 МБ · нажмите — покажем
Видео
The Power of Faith.mp4 · 17.1 МБ · нажмите — покажем
ጥናት ላይ ላላችሁም፣ ለሌሎቻችሁም መሳጭ 😊 የጃዝ Instrumental Music ተጋበዙልን። #DawitGetachew #Jazz #Study #Focus @innovate_aastu @innovate_aastu
7 · 643 ·
J
Joy
Фотография
нажмите — покажем
#MelkamFetena 🎉 ለሁላችሁም የ AASTU ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች፣ መልካም ፈተና። 😊 AASTU STUDENTS APP @innovate_aastu @innovate_aastu
488 ·
በግቢ ህይወቴ ያጋጠመኝ ነገር እና እስካሁን የተሸወድንበት ጉዳይ ላካፍችሁ...😞😞😞 አሁን ላካፍላችሁ ያሰብኩት ሀሳብ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጠን የሴመስተሮች ክፍያችን ስለ GPA (GRADE) ነው። አንድ ሰራተኛ ስለሚሰራበት መ/ቤት ከመስሪያ ቤቱ ደሞዙ በየወሩ እንደሚከፈለው እኛን ደግሞ በየ ሴመስተሩ ግሬድ ይከፍለናል፣ አንድ ሴመስተር ስንማር የሚንወስዳቸው ኮርሶች፣ ለዛው ሴመስተር ነው የሚንማረው ፤ በስተመጨረሻ አስማሪዎቹ በእንኳን በራሳቸው ባላወጡት ፈተና እየተፈተንን አንድ ሴመስተር ሙሉ ግዜያችንን ፈጅተን የሚናገኘው የመጨረሻው ስጦታ GRADE REPORT ነው። ውስጤ አንድ ጥያቄ የሚጠይቀኝ ነገር ብኖር ያገኘሁት ግሬድ እና አንድ ሴመስተር ውስጥ ያለው ግዜ፣ ሚዛን ላይ ብቀመጥ የቱ ይበልጣል ነው፤ ሰው በግሉ ያለው ብቸኛ ሀብት ግዜ ነው። ይህን ግዜያችንን በ 'GPA' መነገድ ትርፍ ነው ክሳራ ይመስልሻሀል/ሻል?? ይሄን ዋጋክ ብለው የሰጡን አንድ ግሬድ እኮ ለቀጣዩ ሴሜስተር መተማመኛ አይደለም ሁብትህ ልሆን አይችልም፣ ም/ቱም በሚቀጥለው ሴመስተር አሁንም ግዜህን ካልሸጥክላቸው "የባለፎ ሴመስተር ትውስታው አሪፍ ነበር፣ ጥሩ ግረድ ነበረው" ብለው ከግምት ይከታሉ? (አይከቱም) ስለዝህ ከአንድ ሰመስተር ልፋታችሁ የማትፈልጉትን ነገር በመማር እና ማትፈልጉትን ነገር በመልፋት ምንም እውቀት ሳትይዙ ለቀጣይ አመታቶቻችሁ የሚሆን ነገር ሳይኖራችሁ ዝሞ ብሎ መባከን፤ እርግጠኛ ባልሆናችሁበት ነገር ዝም ብላቹ ግዜያቹን ማሳለፍ አልሰለቻችሁም? በየ ሴመስተሩ የሚንፈተናቸው ነገሮች ይሄ ተማሪ ምን ያህል ያውቃል ምን ያህል ያስባል ምን ያህል ችግር ፈች አእምሮ አለው ብሎ ከመጠየቅ ይልቅ ምን ያህል እንደምናስታውስ ነው የሚገመግሙት፣በጣም የሚገርመው ደግም አንዳንድ አስተማሪዎች ተማሪ እንድያጣ ነው ጥያቄ የሚያወጡት። እንግድህ ብያንስ ላለፉት 14 አመታት የማስታወስ ችሎታችንን ስንፈተን ነበር፣ ከዚህ በኋላ ግን በዩኒቨርስቲ ባለህ ትርፍ ጊዜያት አሁንም ደግሞ የማስታወስ ችሎታህን proof እንድታረግ ነው ሚመጠብቁህ። እንግድህ እኛ ከዚህ በኋላም የማስታወስ ችሎታችንን ለዩኒቨርስቲው ፣ ለቤተሰቦቻን እናረጋግጥ? የሚገርመው ለራሳችን እንኳን አይደለም የማስታወስ ችሎታችንን የሚናሳየው፣ ም/ቱም ውስጣችን የቱ እንደሚበልጥ ያውቃል! እንግዲያስ የወጣትነት እድመያችንን ይሄን ነገር proof ለማድረግ እየተሯሯጥን ማሳለፍ አለብን እንዴ? በሀገራችን በየአመቱ የሚመረቁ ወጣቶች productive ያልሆኑ ለምን ይመስላችኋል፨ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ጠንክሮ ስላልሰሩ? እንደዚያ ከሆነ በየአመቱ ከ40 በላይ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ ነጥቦ በማምጣት በማዕረግ እና በዋንጫ የተሸለሙ ልጆች የት ነው ያሉት? እስቡት ከአምስት አመት በፊት ከ ዩኒቨርስቲው በከፍተኛ በማዕረግ የተመረቁ ልጆች ምን ፈጠሩ?፣ ለሀገራችንስ ምን አስተረፉ? ካለፉትአራት አመት ጀምሮ እስካሁን ድረስ በዋንጫ እና በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቁ ልጆች ምን ያህሎቹ በሀገሪቱ ውስጥ የተመረቁበት ዘርፍ የሚታይ ነገር አበረከቱ። በየ ጊቢዎቹ እየተፈበረኩ ያሉ ልጆች ምን የሚገባ ነገር አሳዩ? እኛ አሁን መንቃት ያለብን አይመስላችሁም? በአለማችን ታሪክ ወደኋላ ብንመለከት እንኳን ለአለም ብርሀን የሆኑ ፣ አዳድስ ነገር የሰሩ፣ ችግሮችን የፈቱ፣ በኛ እድሜ ላይ የነበገሩ ናቸው። በኛ ኦድሜ ነው ስጠይቁ ስመራመሩ ፣ ስከራከሩ፣ ስፈጥሩ የነበረው። አንዳንዶች በኛ እድሜ ነው ልጆች አፍርተው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት። እኛስ አሁን እንኳን አድስ ነገር መፍጠር ይቅርና፣ የተፈጠረውን ራሱ በአግባቡ ማወቅ አልቻልንም። እንኳን ህይወት እን
5 · 516 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Happy birthday 🎉 to AASTU Students App developer & our channel's founder @realgemechis. he developed numerous websites and applications on education and culture. For our university, he also developed a fantastic student social media platform that we are currently using. ( second yr software engineering student) @innovate_aastu
4 · 710 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Видео
302762788_385354287098085_800527930076567733_n.mp4 · 370 КБ · нажмите — покажем
በአፍሪካ ውስጥ የሚመረቁ አንዳንድ ፕሮጀክቶች (ለፈገግታ) 😂 #engineering #fun #africa @innovate_aastu @innovate_aastu
19 · 832 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Situation of this semester 😂 melkam fetena #aastulife #final #students @innovate_aastu
4 · 527 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Another one 😂😂 melkam fetena #aastulife #final #students @innovate_aastu
3 · 459 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Look at this image. You think you are seeing a red coke can? In actuality, there is no RED in this image. You probably think you have the fact and I am not telling the truth, right? Ok, evidence is important so zoom the image all the way and see it for yourself. You see? Your brain fills in the blanks and you see what you want to see even if it means it’s against the fact and the reality. Whenever we hear news and all other world affairs, the same applies, we fill in the gap and see what we want to see instead of closely looking at things to verify. If you don’t want to believe something, even the most compelling evidence might not change the perception in your head that what you are actually seeing is just nonsensical unless you are willing to do your due diligence. Always try to ‘zoom in’ to the things you hear and see, to carefully investigate and verify. @innovate_aastu
4 · 437 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Did you know??? የ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የአስራ ሶስቱ ወራቶች ስያሜ እና ትርጉማቸው ፤ ➛ መስከረም መስከረም ማለት ክረምቱ አለፈ ማለት ነው። መስ:- ማለት አለፈ ሲሆን ከረመ:- ማለት ደግሞ ክረምት ነው። መነሻ ቃል፦ መስ እና ከረመ *** ➛ ጥቅምት ጥቅምት ማለት ጠቃሚ ጊዜ (ስራ የሚሰራበት ጊዜ) ማለት ነው። መነሻ ቃል፦ ጠቀመ *** ➛ ኅዳር ሕዳር ማለት ማደር ማለት ነው። ገበሬው ለአስመራ ጊዜ ማሳ ውስጥ ለጥበቃ ማደሩን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ኀደረ *** ➛ ታኅሳስ ታሕሳስ ማለት መመርመር ማለት ነው። ገበሬው በመኸር ወቅት ሰብል መመርመሩን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ኀሠሠ *** ➛ ጥር ጥር ማለት ጠረረ ፣ ነጻ (ብልጭ አለ) ማለት ነው። የፀሐይን ግለት ወቅት ያሳያል። መነሻ ቃል፦ ነጠረ *** ➛ የካቲት የካቲት ማለት መክተቻ ማለት ነው። የእህል መክተቻ ወቅት መሆኑን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ከቲት *** ➛ መጋቢት መጋቢት ማለት መመገብ ማለት ነው። ገበሬው በጎተራው የከተተውን የሚመገብበት ወቅት መሆኑን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ መገበ *** ➛ ሚያዝያ ሚያዝያ ማለት ጎለመሰ፣ ጎበዘ (ሚስት ፈለገ) ማለት ነው። የሰርግ ወር መሆኑን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ መሐዘ *** ➛ ግንቦት ግንቦት ማለት ገነባ ፣ ሠራ ፣ ቆፈረ ፣ ሰረሰረ ማለት ነው። ገበሬው ለእርሻ መሬቱ መዘጋጀቱን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ገነበ *** ➛ ሰኔ ሰኔ ማለት የሚያምር ነገር ማለት ነው። ገበሬው ዘርቶ መሬቱ ማማሩን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ሰነየ *** ➛ ሐምሌ ሐምሌ ማለት መልቀም ማለት ነው። ገበሬው መልቀሙን ያመለክታል። (በተለይ ለጎመን) መነሻ ቃል፦ ሐመለ *** ➛ ነሐሴ ነሐሴ ማለት ማቅለል (መተው) ማለት ነው። የክረምቱን መቅለል ያሳያል። መነሻ ቃል፦ አናሕስየ *** ➛ ጳጉሜ ጳጉሜ ማለት ተጨማሪ ማለት ነው። ተጨማሪ ወር መኖሩን ያመለክታል።(የግሪክ ቃል ነው) መነሻ ቃል፦ ኤጳጉሚኖስ
7 · 480 ·
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Innovate AASTU ለመላው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2015ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን !! ▬▭▬▭▬▭▬ @innovate_aastu @innovate_aastu
537 ·
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
#Ads 🔰Notice for online course🔰 We are launching a new online course opportunity thus anyone interested in huawei networking course have the chance to take the courses online. The course will have started by the time when there are enough students who may want to take the courses. ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ Join the group and be ready. The details will be posted soon https://t.me/Huawei_networking @innovate_aastu
3 · 501 ·
C
Фотография
нажмите — покажем
TikTok launches free Wi-Fi hotspots in South Africa Social media platform TikTok has partnered with free public Wi-Fi company Think WiFi to launch 50 new free Wi-Fi hotspots as part of a pilot programme in South Africa. The hotspots will be spread across Soweto in Gauteng, Gugulethu and Khayelitsha in the Western Cape, and Bushbuckridge in Mpumalanga, with the pilot expected to run over six months. ReadMore #Daily_Tech_News ▬▭▬▭▬▭▬▭ @innovate_aastu @innovate_aastu
597 ·

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем