Joy
Ответበግቢ ህይወቴ ያጋጠመኝ ነገር እና እስካሁን የተሸወድንበት
ጉዳይ ላካፍችሁ...😞😞😞
አሁን ላካፍላችሁ ያሰብኩት ሀሳብ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጠን የሴመስተሮች ክፍያችን ስለ GPA (GRADE) ነው።
አንድ ሰራተኛ ስለሚሰራበት መ/ቤት ከመስሪያ ቤቱ ደሞዙ በየወሩ እንደሚከፈለው እኛን ደግሞ በየ ሴመስተሩ ግሬድ ይከፍለናል፣ አንድ ሴመስተር ስንማር የሚንወስዳቸው ኮርሶች፣ ለዛው ሴመስተር ነው የሚንማረው ፤ በስተመጨረሻ አስማሪዎቹ በእንኳን በራሳቸው ባላወጡት ፈተና እየተፈተንን አን.
እጅግ አስተማሪ ፁሁፍ 😊
በ @faresbelayneh የተዘጋጀ
539 ·