Веб-версияОткрыть в Telegram

ПостDid you know???

10 сентября 2022
C
Code-it Labs (Gemechis)
Did you know??? የ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የአስራ ሶስቱ ወራቶች ስያሜ እና ትርጉማቸው ፤ ➛ መስከረም መስከረም ማለት ክረምቱ አለፈ ማለት ነው። መስ:- ማለት አለፈ ሲሆን ከረመ:- ማለት ደግሞ ክረምት ነው። መነሻ ቃል፦ መስ እና ከረመ *** ➛ ጥቅምት ጥቅምት ማለት ጠቃሚ ጊዜ (ስራ የሚሰራበት ጊዜ) ማለት ነው። መነሻ ቃል፦ ጠቀመ *** ➛ ኅዳር ሕዳር ማለት ማደር ማለት ነው። ገበሬው ለአስመራ ጊዜ ማሳ ውስጥ ለጥበቃ ማደሩን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ኀደረ *** ➛ ታኅሳስ ታሕሳስ ማለት መመርመር ማለት ነው። ገበሬው በመኸር ወቅት ሰብል መመርመሩን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ኀሠሠ *** ➛ ጥር ጥር ማለት ጠረረ ፣ ነጻ (ብልጭ አለ) ማለት ነው። የፀሐይን ግለት ወቅት ያሳያል። መነሻ ቃል፦ ነጠረ *** ➛ የካቲት የካቲት ማለት መክተቻ ማለት ነው። የእህል መክተቻ ወቅት መሆኑን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ከቲት *** ➛ መጋቢት መጋቢት ማለት መመገብ ማለት ነው። ገበሬው በጎተራው የከተተውን የሚመገብበት ወቅት መሆኑን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ መገበ *** ➛ ሚያዝያ ሚያዝያ ማለት ጎለመሰ፣ ጎበዘ (ሚስት ፈለገ) ማለት ነው። የሰርግ ወር መሆኑን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ መሐዘ *** ➛ ግንቦት ግንቦት ማለት ገነባ ፣ ሠራ ፣ ቆፈረ ፣ ሰረሰረ ማለት ነው። ገበሬው ለእርሻ መሬቱ መዘጋጀቱን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ገነበ *** ➛ ሰኔ ሰኔ ማለት የሚያምር ነገር ማለት ነው። ገበሬው ዘርቶ መሬቱ ማማሩን ያመለክታል። መነሻ ቃል፦ ሰነየ *** ➛ ሐምሌ ሐምሌ ማለት መልቀም ማለት ነው። ገበሬው መልቀሙን ያመለክታል። (በተለይ ለጎመን) መነሻ ቃል፦ ሐመለ *** ➛ ነሐሴ ነሐሴ ማለት ማቅለል (መተው) ማለት ነው። የክረምቱን መቅለል ያሳያል። መነሻ ቃል፦ አናሕስየ *** ➛ ጳጉሜ ጳጉሜ ማለት ተጨማሪ ማለት ነው። ተጨማሪ ወር መኖሩን ያመለክታል።(የግሪክ ቃል ነው) መነሻ ቃል፦ ኤጳጉሚኖስ
7 · 480 ·

Рядом в ленте

CCode-it Labs (Gemechis)Another one 😂😂 melkam fetena #aastulife #final #students @innovate_aastuCCode-it Labs (Gemechis)Look at this image. You think you are seeing a red coke can? In actuality, there is no RED in this image. You probably think you have the fact and I am not tell
это сообщение
CCode-it Labs (Gemechis)Innovate AASTU ለመላው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2015ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን !! ▬▭▬▭▬▭▬ @innovate_aastu @innovate_aastuCCode-it Labs (Gemechis)#Ads 🔰Notice for online course🔰 We are launching a new online course opportunity thus anyone interested in huawei networking course have the chance to take the
CCode-it Labs (Gemechis)Code-it Labs (Gemechis)@codeitlab · канал · Технологии
2 147подписчиков126постов в индексе
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем