./H3N0K
🚀 ከምረቃ በኋላ ለሚጠብቅህ የሥራ ዓለም ምን ያህል ተዘጋጅተሃል?
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪ ከሆንክ/ሽ ይህ ወሳኝ ዕድል እንዳያመልጥህ!
1⃣ፕሮፌሽናል CV እንዴት ይዘጋጃል?
የሥራ ቅጥር ቃለ-መጠይቆችን (Interviews) እንዴት ማለፍ ይቻላል?
2⃣ከሀገሪቱ ታዋቂ ባለሀብቶች እና የኢንደስትሪ መሪዎች ጋር እንዴት መገናኘት ይቻላል? በአካል በተገኙብት ውይይት ይደረጋል
3⃣የስራ ቅጥር እድሎች☺️
ይህን ሁሉ በአንድ ቦታ ይዘንላችሁ ቀርበናል! ኑ፣ ተማሩ፣ ጠቃሚ ግንኙነቶችን ፍጠሩ!
📍 ቦታ፦ ቀኃስ ግራውንድ
📅 ቀን፦ ነገ
⏰ ሰዓት፦ ጠዋት 2 ሰአት
1 · 559 ·