./H3N0K
Ответ🚀 ከምረቃ በኋላ ለሚጠብቅህ የሥራ ዓለም ምን ያህል ተዘጋጅተሃል?
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪ ከሆንክ/ሽ ይህ ወሳኝ ዕድል እንዳያመልጥህ!
1⃣ፕሮፌሽናል CV እንዴት ይዘጋጃል?
የሥራ ቅጥር ቃለ-መጠይቆችን (Interviews) እንዴት ማለፍ ይቻላል?
2⃣ከሀገሪቱ ታዋቂ ባለሀብቶች እና የኢንደስትሪ መሪዎች ጋር እንዴት መገናኘት ይቻላል? በአካል በተገኙብት ውይይት ይደረጋል
3⃣የስራ ቅጥር እድሎች☺️
ይህን ሁሉ በአንድ ቦታ ይዘንላችሁ ቀርበናል! ኑ፣ ተብዙ ቀጣሪ ድርጅቶች እየመጡ ስለሆነ በሱፍ ሽክ CV ይዛችሁ ለመገኘት ሞክሩ…!!!
1 · 485 ·