ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ ሙሉ ባያልቅም አሪፍ website ሰርተንላቹሃል።
የተለያዩ tutorial,course,መፅሐፍና short note share የምታደርጉበት ነው በቀላሉ ቻናላቹን ማስተዋወቅ የተለያዩ Video መልቀቅ የምትችሉበት ነው በተጨማሪ የተለያዩ Digital Product የምትሸጡበትና ገንዘብ የምትሰሩበት ነው ።
linkን በመጠቀም ወደ websitቱ ይወስዳቹሃል በ Email ወይም በGoogle Signup አድርጋቹ መጠቀም ነው። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ።
link:-https://ess-store.lovable.app/?ref=ESS-A6FE52
563 ·