ChatCrawlerпоиск по публичному Telegram Открыть приложение
E

ESS Study Tips Group

1 467 участников
14 августа 2026
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 👑የትኛውን የ Social media 🎄 መግዛት ይፈልጋሉ 🎖️        📱ቴሌግራም channel  💵usdt sell and buy 🌐Instagram account ⭐Telegram Premium 📱Tiktok account ▶️ Youtube channel 👑Efootball Team ⭐️ stars 🆕Channel promote.  ማስደረግ 🥳 ብቻ ሁሉንም እኛጋ ያገኛሉ 🍸 ⭐️ስለ ታማኝነት አያሳስብም ✅Lemon Always trusted ✅ 🌟መግዛት የፈለጉት ነገር ካለ➕     💬አሁኑኑ ያናግሩን❤️ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
15 августа 2026
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ ሙሉ ባያልቅም አሪፍ website ሰርተንላቹሃል። የተለያዩ tutorial,course,መፅሐፍና short note share የምታደርጉበት ነው በቀላሉ ቻናላቹን ማስተዋወቅ የተለያዩ Video መልቀቅ የምትችሉበት ነው በተጨማሪ የተለያዩ Digital Product የምትሸጡበትና ገንዘብ የምትሰሩበት ነው ። linkን በመጠቀም ወደ websitቱ ይወስዳቹሃል በ Email ወይም በGoogle Signup አድርጋቹ መጠቀም ነው። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ። link:-https://ess-store.lovable.app/?ref=ESS-A6FE52
563 ·
16 августа 2026
17 августа 2026
20 августа 2026
22 августа 2026
Фотография
нажмите — покажем
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ   ወይም 70, 544 ተማሪዎች የማለፊያ ወጤት ማምጣታቸው ተገለጸ። በዘንድሮው ፈተና ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በተፈጥሮ ሳይንስ ሆኖ ተመዝግቧል። ----------------------------- // ------------------------------- ‎ ‎(ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ከ 12.8 በመቶ   ወይም 70, 544 ተማሪዎች 50% እና በላይ ወጤት ማስመዝገባቸውን አብራርተዋል። ‎ ‎ባለፈው ዓመት በተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 8.9 በመቶ ተማሪዎች ማለፋቸውን የገለጹት ሚኒስትሩ በዚህ ዓመት የማለፊያውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ከ20 ሺህ በላይ ብልጫ እንዳለው ተናግረዋል። ‎ ‎በዚህ ዓመት ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ 16.58 በመቶ እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 8.33 በመቶ መሆኑንም ተናግረዋል። ‎ ‎በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ከፍተኛ ውጤት 591.64 በወንድ  ፤ 583.03  በሴት  ሆኖ የተመዘገበ  መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ከ600 ከፍተኛ በወንድ 576.25 በሴት 569.17 ሆኖ መመዝገቡን አብራርተዋል። ‎ ‎ በዚህ ዓመት ተማሪዎችን ካስፈተኑ ት/ቤቶች መካከል 88 ት/ቤቶች 100% ተማሪዎቻቸውን ማሳለፋቸውን እና 565 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ተናግረው ከባለፈው ዓመት ምንም ካላሳለፉ 1232 ት/ቤቶች ጋር ሲነጻጸር የተሻለ መሆኑን ገልጸዋል።
617 ·
I
በዚህ ዓመት ለፈተና ከተመዘገቡ 563,960 ተማሪዎች ውስጥ 550,210 ተማሪዎች ፈተናቸውን ወስደዋል። ‎በአጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ እየነተገበሩ ባሉ የሪፎርም እርምጃዎች የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መምጣቱን የዘንድሮው ውጤት ማሳያ መሆኑንም ክቡር ሚኒስትሩ አብራርተዋል።
660 ·
25 августа 2026
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00  ጀምሮ መታየት ይጀምራል ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።  በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።  ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ @MOE_RESULT_BOT 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ 6284   @ess_study_tips
526 ·
I
💬እንኳን ደስ አላችሁ!!ያለፋችሁ፤ ያላለፋችሁም እንኳን ደስ አላችሁ። ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option እቺ አለም አንድ ነገር ስትንጥቅህ አንደ ነገር ሰታህ ነው, ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ😁... ያላለፋችሁም  Congrats የራሳችሁን ሴኬታማ ማንነት ለመፍጠር ለሌላ እድል ተሹማችኋል ። @ess_study_tips❤️
437 ·
26 августа 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
🎉 አስደሳች ዜና እና ድንቅ ስኬት! 🎓 ውድ የESS STUDY TIPS ቤተሰቦች ትላንት ማታ የፈተና አሰራር መጽሐፋችንን በመጠቀም ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (Entrance) ተፈትነው ውጤታቸውን ካዩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ጋር አውርቼ ነበር። በፈጣሪ እርዳታና በናንተ ጠንክሮ መሥራት ያልጠበቅነው አስደናቂ ውጤት ተመዝግቧል! 📊ይህንን PDF መጽሐፍ ለአንባቢዎች ካቀረብን ገና አንድ ዓመት ሊሞላው ቀናት ብቻ የቀሩት ቢሆንም፣ ከ 2,000+ በላይ ተማሪዎች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ፦ 🎯 530 የሚጠጉ የኢንትራንስ ተፈታኞች ሲሆኑ። 🌟 ከፍተኛው ውጤት: 510 ተመዝግቧል! 🚀 አብዛኛዎቹ ተማሪዎች: ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ አልፈዋል። 📚 123+ ተማሪዎች: ሪሚዲያል (Remedial) ውጤት በማምጣት ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ተሸጋግረዋል። ⚠️ 25 ተማሪዎች ብቻ ውጤት ሳያመጡ ቀርተዋል። ለተማሪዎቻችን ሁሉ የተሰማን ደስታ ከፍ ያለ ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ፤ በርቱ! ለቀጣይ ከ 1ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎችም ጊዜው አልረፈደም! 🎁 የኢንትራንስ ፈተና ውጤትን ምክንያት በማድረግ የፈተና አሰራር ዘዴዎችን ለቀጣይ 1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ የ 20% ቅናሽ አድርገናል። 📱 ሙሉ በሙሉ በ PDF የተዘጋጀ ሲሆን በስልክም ሆነ በኮምፒዩተር በቀላሉ ማንበብ የሚቻል ሲሆን ይህንን እድል በመጠቀም አሁኑኑ መጽሐፉን በእጅዎ በማስገባት ለተሻለ ውጤት ይዘጋጁ! 👉 ለግዢ እና ለመረጃ አሁኑኑ ያግኙን! @ess_study_tipsbot ለቀጣይ ስኬቶችዎ አብረን እንቆማለን!
568 ·
I
I
Фотография
нажмите — покажем
ታውቃላቹ አንዳንዴ እንደለፋነው እንዳነበብነው ውጤታችን ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ነገር እንዳትረሱ የናንተ ልፋትና ጥረት በ 1 ፈተና እንደማይለካ። ስለዚህ በነገሮች ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት ቀጥሉልኝ🫡 @ess_study_tips
287 ·
27 августа 2026
Архив по месяцам
Открыть в Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

Слепок открытой публичной ленты из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог