💬እንኳን ደስ አላችሁ!!ያለፋችሁ፤ ያላለፋችሁም እንኳን ደስ አላችሁ።
ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option እቺ አለም አንድ ነገር ስትንጥቅህ አንደ ነገር ሰታህ ነው,
ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ😁... ያላለፋችሁም Congrats የራሳችሁን ሴኬታማ ማንነት ለመፍጠር ለሌላ እድል ተሹማችኋል ።
@ess_study_tips❤️
437 ·