ChatCrawlerпоиск по публичному Telegram Открыть приложение
E

ESS Study Tips Group

сообщение · 2026-08-26 06:30 UTC
I
Фотография
нажмите — покажем
🎉 አስደሳች ዜና እና ድንቅ ስኬት! 🎓 ውድ የESS STUDY TIPS ቤተሰቦች ትላንት ማታ የፈተና አሰራር መጽሐፋችንን በመጠቀም ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (Entrance) ተፈትነው ውጤታቸውን ካዩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ጋር አውርቼ ነበር። በፈጣሪ እርዳታና በናንተ ጠንክሮ መሥራት ያልጠበቅነው አስደናቂ ውጤት ተመዝግቧል! 📊ይህንን PDF መጽሐፍ ለአንባቢዎች ካቀረብን ገና አንድ ዓመት ሊሞላው ቀናት ብቻ የቀሩት ቢሆንም፣ ከ 2,000+ በላይ ተማሪዎች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ፦ 🎯 530 የሚጠጉ የኢንትራንስ ተፈታኞች ሲሆኑ። 🌟 ከፍተኛው ውጤት: 510 ተመዝግቧል! 🚀 አብዛኛዎቹ ተማሪዎች: ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ አልፈዋል። 📚 123+ ተማሪዎች: ሪሚዲያል (Remedial) ውጤት በማምጣት ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ተሸጋግረዋል። ⚠️ 25 ተማሪዎች ብቻ ውጤት ሳያመጡ ቀርተዋል። ለተማሪዎቻችን ሁሉ የተሰማን ደስታ ከፍ ያለ ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ፤ በርቱ! ለቀጣይ ከ 1ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎችም ጊዜው አልረፈደም! 🎁 የኢንትራንስ ፈተና ውጤትን ምክንያት በማድረግ የፈተና አሰራር ዘዴዎችን ለቀጣይ 1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ የ 20% ቅናሽ አድርገናል። 📱 ሙሉ በሙሉ በ PDF የተዘጋጀ ሲሆን በስልክም ሆነ በኮምፒዩተር በቀላሉ ማንበብ የሚቻል ሲሆን ይህንን እድል በመጠቀም አሁኑኑ መጽሐፉን በእጅዎ በማስገባት ለተሻለ ውጤት ይዘጋጁ! 👉 ለግዢ እና ለመረጃ አሁኑኑ ያግኙን! @ess_study_tipsbot ለቀጣይ ስኬቶችዎ አብረን እንቆማለን!
568 ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Открыть в Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

Слепок открытой публичной ленты из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог