Santa has
Ссылка
нажмите — покажем
нажмите — покажем
#SubmitYourComplaint
በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት በኦንላይን ቅሬታዎን ያስገቡ፡፡
ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካለዎ ማለትም
➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ
➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ
➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ
➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡ
➫ ሌላ ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ ( https://result.ethernet.edu.et/usernamepage ) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡
15 · 11.4K ·