Веб-версияОткрыть в Telegram

Постማስታወቂያ

6 августа 2026
S
Sof Omar Technologies
Ссылка
нажмите — покажем
ማስታወቂያ ከሶፍ ኦማር ቴክኖሎጂዎች  የወጣ  አዲስ  የስራ እና የቢዝነስ ዕድል! በምትኖሩበት ከተማ ሆናችሁ ከእኛ ጋር መስራት እና አብራችሁን ማደግ ትፈልጋላችሁ? አዲስ አበባ የሚገኘው የቴክኖሎጂ ኩባንያችን ሶፍ ኦማር ቴክኖሎጂዎች በየከተማችሁ የኩባንያችን የከተማ አጋር (City Partner) ሆናችሁ የሚሰሩ፣ ንቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ሰዎች ይፈልጋል! ይህ በየአካባቢያችሁ ያሉ ህዝቦችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በማገዝ፣ የራሳችሁን ቋሚ ገቢ የምትገነቡበት ድንቅ ዕድል ነው 💼✨ የረጅም ጊዜ የስራ ልምድ አይጠይቅም! እኛ የምንፈልገው: ✅ ከሰው ጋር በቀላሉ የመግባባት ችሎታ ያለው/ላት ✅ አዳዲስ ነገሮችን በፍጥነት ለመማር ፈቃደኛ የሆነ/ች ✅ ከእኛ ጋር አብሮ ለማደግ ትልቅ ፍላጎት ያለው/ላት እኛ ጋር ሲቀላቀሉ የሚያገኙት ጥቅም: ነፃ ስልጠና: ስራውን በትክክል የሚያስጀምሩ ሙሉ ስልጠና ከፍተኛ ገቢ: ስራችሁ ልክ የሚሆን ክፍያ ተቀባይ ገቢ (Passive Income): አንዴ የሰሩት ስራ እየቆየ ገቢ የሚያገኝበት ዕድል ማን ማመልከት  ይችላል? የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ አስተማሪዎች ወይም ተጨማሪ ገቢ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማመልከት  ይችላል!  የSocial Science ተማሪዎች እና ተመራቂዎች እንዲያመልክቱ እናበረታታለን) 🚀 እድሉ እንዳያመልጣቹሁ  አሁኑኑ  ያመልክቱ! 👉 ማመልከቻ ሊንክ:sofomartechnologies.com/partner
7 · 609 ·

Рядом в ленте

SSof Omar Technologies🚀 A Big Opportunity from Sof Omar Technologies ! Sof Omar Technologies is a technology company based in Addis Ababa, Ethiopia, we're looking for motivated indivSSof Omar Technologies🚀 Feedback Session is Coming! At Sof Omar Technologies, we don't just teach coding—we prepare you for real client work. You're now 12 days in, and it's time to
это сообщение
SSof Omar Technologies🚀 Carraa addaa dhaabbata Sof Omar Technologies irraa! Sof Omar Technologies — dhaabbata teeknooloojii Finfinnee, Itoophiyaa keessatti argamuudha. Yeroo ammaa kaSSof Omar Technologies⏳ 7 days left. That's it, interns — 7 days until your final presentation, and your certificate depends on what happens between now and then. What "finish" means
SSof Omar TechnologiesSof Omar Technologies@sofomartech · канал · Технологии
386подписчиков305средний охват поста
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем