ChatCrawlerпоиск по публичному Telegram Открыть приложение
A

ASTU Network Group ®

2 117 участников
25 июля 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
YeBlock ለምን ምርጥ ተባለ እናም እንዴት ጥሩ ገንዘብ መስራት እንችላለን👇 👉 YEBlock ምርጥ ፕሮጀክት የተባለበት ምክንያት ✓ በጣም ትላልቅ ባለሀብቶችን መያዙ እና ✓ ከዚህ በፊት በነበሩዋቸው ፕሮጀክቶች አንድ ሰው ያለ Invitation በትንሹ በኢትዮጵያ ከ20 - 60 ሺ ብር ሰርተዋል።። እንዴት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይቻላል? 👉 YeBlock ላይ በደንብ ማይን እና በቻልነው አቅም invite በማድረግ ገንዘብ መስራት እንችላለን invite ስናደርግም ምንም አይነት የፊት verification እና ID አይጠይቅም በየቀኑ ማይን ማድረግ ። ለመጀመር 👉 https://t.me/ASTU_Network/4643
2.4K ·
E
chat where can i get id with their name from fresh to gc?
I
Фотография
нажмите — покажем
CORELINK ETHIOPIA IS INVITING ETHIOPIAN STUDENTS AND PROFESSIONALS TO JOIN CoreLink Ethiopia is an Ethiopian-based platform and community dedicated to helping Ethiopian students and professionals connect with opportunities, grow professionally, and build meaningful careers. Members can create completely free professional profiles and portfolios to showcase their skills, projects, achievements, and experience. Through CoreLink, you can discover professional opportunities including full-time jobs, part-time jobs, internships, remote opportunities, and freelance work from both local and international organizations. CoreLink also helps you connect with like-minded individuals, find potential co-founders, collaborate on projects, build professional relationships, and become part of a growing community focused on learning, innovation, and career growth. 🔗 Join now: https://corelink.et 📢 Telegram Channel: @CoreLinkEthiopia
2.4K ·
26 июля 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
This was Apple's first logo back in 1976. 🍎 Sir Isaac Newton sitting under an apple tree 😅 .
2.8K ·
27 июля 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
🚨 እባካችሁ እንርዳው! 🙏 ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩት የ18 ዓመት ታዳጊ አቤል መለሰ ነው። የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በትምህርቱ ውጤታማና ተስፋ ሰጪ ወጣት ነበር። ታኅሣሥ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከትምህርት ቤት ወደ ቤቱ ለመመለስ በ4 ኪሎ አካባቢ ትራንስፖርት እየጠበቀ ሳለ፣ በአጠገቡ ከሚገነባ ሕንፃ 13ኛ ፎቅ ላይ የነበረ 37 ኪ.ግ. የሚመዝን ጣውላ በጭንቅላቱ ላይ ወድቆ ከባድ አደጋ ደረሰበት። በአስቸኳይ ወደ ላንሴት ጠቅላላ ሆስፒታል ተወስዶ የቀዶ ጥገና ተደርጎለት ሕክምናውን ጀመረ። የህንፃው ተቋራጭ ለ3 ወራት የህክምና ወጪውን ቢሸፍንም፣ ከዚያ በኋላ ክፍያውን ማቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቡ በራሳቸው አቅም ሕክምናውን ለመቀጠል ተገደዋል። አሁንም አቤል በኮማ ውስጥ ይገኛል። ዶክተሮች ተገቢውን የሕክምና ክትትል ካገኘ ወደ ቀድሞ ሁኔታው የመመለስ ተስፋ እንዳለ ገልጸዋል። ሆኖም ቤተሰቡ የህክምና ወጪውን ለመሸፈን አቅም ስለሌላቸው የሁላችንን ድጋፍ እየጠየቁ ነው። ✅ ይህን ጥሪ ከመለጠፋችን በፊት የህክምና ሰነዶችንና አስፈላጊ ማረጋገጫዎችን በማየት አረጋግጠናል። 💳 CBE: 1000348860538 📞 ስልክ: 0911398024 / 0931534451 የባንክ ስም - እታለማሁ አስፋው ወ/መድህን 🙏 አቅም ያላችሁ የቻላችሁትን እርዳታ በማድረግ ይተባበሩ። አቅም የሌላችሁ ደግሞ ይህን መልዕክት በማጋራት ወይም በጸሎታችሁ በማሰብ ድጋፋችሁን አሳዩ።
2.7K ·
ADMIN Ⓝ
Фотография
нажмите — покажем
Selam nazu ... yihe nger eko gra gebagn ene ga becha nw ende yalgebaw? ... can u check it 4 me ?(2nd yr Mech Dept)
I
Фотография
нажмите — покажем
#Joblessness በኢትዮጵያ በመጪዎቹ ዓመታት ሥራ አጥነት ፈታኝ እንደሚሆን የዓለም የሥራ ድርጅት ገለጸ‼️ የዜጎች ማኅበራዊ ጥበቃ አገልግሎት እንዲጨምር ጠይቋል። በትምህርት ያልገፉና የሥራ ልምድ የሌላቸው ወጣቶች በክህሎት ማነስና በራሳቸው ሥራ ለመጀመር በሚገጥማቸው የፋይናንስ ችግር የሥራ ዕድል ዕጦት እንደሚያጋጥማቸው፣ የዓለም የሥራ ድርጅት (ILO) ገለጸ፡፡ የዓለም የሥራ ድርጅት ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከዩናይትድ ኪንግደም ተራድኦ ድርጅት (ዩኤአይድ) እና ከሌሎች ተቋማት በጋራ በመሆን፣ በማኅበራዊ ጥበቃ ላይ ያዘጋጀውን ሪፖርት ይፋ ሲያደርግ ነው ይህንን የገለጸው፡፡በሪፖርቱ መሠረት ቁጥራቸው እያደገ ያለው ሥራ ፈላጊ ወጣቶች፣ በክህሎት ክፍተትና የራስን ቢዝነስ ለመጀመር በሚገጥማቸው የፋይናንስ ዕጦት ከፍተኛ ተግዳሮት ይገጥማቸዋል፡፡ የሕፃናት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ወደ ሥራ ሊገባ የሚገባውን የወጣት ቁጥር የሚያሳድገው በመሆኑ፣ ዕድገቱን ከከተሞች የሥራ ገበያ ዕድል ጋር አጣጥሞና አዋህዶ መሄድ ከፍተኛ ፈተና ይሆናል ብሏል፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ የአካል ጉዳተኞች ቁጥር 17.6 በመቶ እንደሚደርስ ጠቅሶ፣ አካታችና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ተሳትፎን የሚደግፉ ፖሊሲዎችና መሠረተ ልማቶችን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ ገልጿል፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ ለሥራ ብቁ የሆነው የሕዝብ ቁጥር እ.ኤ.አ. በ2015 ከነበረበት 54.7 ሚሊዮን እ.ኤ.አ. በ2025 74.8 ሚሊዮን፣ እ.ኤ.አ. በ2030 ወደ 85.3 እንደሚደርስ ሪፖርቱ ያመለክታል፡፡ |➲| @ASTU_Network
2.6K ·
28 июля 2026
I
ሰላም ሰዎች ክረምት ምትሰሩት online ስራ ከፈለጋችሁ inbox አድርጉልኝ ጌታን በጣም ያበደ ስራ ነው
I
The first person who replies my message will get 1k etb
i can even send you my message
Открыть в Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

Слепок открытой публичной ленты из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог