Веб-версияОткрыть в Telegram

Постውቅያኖስ ጠላቂው ሮቦት

12 августа 2022
C
Code-it Labs (Gemechis)
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
ውቅያኖስ ጠላቂው ሮቦት በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተሰራው ኦሽን ዋን ኬ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰው መሰል ሮቦት የሰጠሙ የመርከብ ፍርስራሽ እና ሌሎች አካላትን ለማሰስ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡ ሮቦቱ አምስት መቶ ሜትር ድረስ በመጥለቅ በውሃ አካላቱ ግርጌ ላይ የሚገኙ በሰዎች ተደራሽ ለመሆን እጅግ አዳጋች የሆኑ የሰጠሙ ቁሶችን ሁኔታ ለመቃኘት እያገለገለ ነው፡፡ የሮቦቱ የዕይታ አድማስ በ3ዲ የተዋቀረ እና ባለሙሉ ቀለም ምስሎችን ያላንዳች ችግር ማስተላለፍ የሚችል ስለመሆኑም ሲ.ኤን.ኤን አስነብቧል፡፡ በውሃ አካላቱ ወለል ላይ ሆነው ሮቦቱን የሚቆጣጠሩ ሰዎች ሮቦቱ የሚነካውን እያንዳንዱን ቁስ እና የውሀውን ግፊት ሳይቀር እራሳቸው ውሃ ውስጥ ያሉ እስኪመስላቸው ድረስ በሮቦቱ መቆጣጠሪያ ሥርዓት አማካኝነት እንደሚደርሳቸው ተመላክቷል፡፡ ከመስከረም ጀምሮ በነበረው የሮቦቱ ቆይታ በተለያየ ጊዜ የሰጠሙ መርከቦች እና አውሮፕላኖችን ለመቃኘት እንዳገለገለ ተገልጿል፡፡ ኦሽን ዋን ኬ ለሰው ልጆች እጅግ አደገኛ የሆኑ ጥልቅ የውሃ ውስጥ ፍለጋዎች በሮቦቶች የሚከወኑበትን አዲስ መንገድ እንድናይ የሚረዳ የመጪው ጊዜ ተስፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ #እለታዊ_ቴክ_ዜናዎች @innovate_aastu
386 ·

Рядом в ленте

CCode-it Labs (Gemechis)An incredible high-quality image was taken recently by NASA on Mars. The image is so cristal you can analyze every rock, and even the hole drill that curiosity CCode-it Labs (Gemechis)ኬንያ የኮምፒውተር ቋንቋን (Coding) በትምህርት ሥርዓቷ ውስጥ በማካተት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነች። ኬንያ በአንደኛ ደረጃ እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቿ የኮምፒውተር ቋንቋ (Coding) በስርዓተ ትምህርቶቿ ውስጥ በማካተት የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሀገ
это сообщение
CCode-it Labs (Gemechis)የምስራች 🎉 የአባይ ውሃ ለሦስተኛ ጊዜ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አናት ላይ መፍሰስ ጀምሯል፡፡ #GERDCCode-it Labs (Gemechis)Фотография
CCode-it Labs (Gemechis)Code-it Labs (Gemechis)@codeitlab · канал · Технологии
2 147подписчиков126постов в индексе
Лента площадки Открыть в Telegram

Открытая публичная лента из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог · Поиск · Как мы считаем