ChatCrawlerпоиск по публичному Telegram Открыть приложение
A

ASTU Network Group ®

2 117 участников
22 июля 2026
I
Ссылка
нажмите — покажем
#3rd_SE Hello everyone. To help the Software Engineering Department understand the dormitory needs of students during the internship period, I have prepared a Google Form to collect the necessary information. Please note that this form is only for data collection. Filling out the form does not guarantee that a dormitory will be provided. The final decision regarding dormitory allocation will be made by the department and the university administration. If you are a 3rd Year Software Engineering student, please fill out the form accurately if you require dormitory accommodation during your internship. 🔗 Form Link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScB9wlqOd6zut_-V9mh_neEcTKPK6QN8uEdPnjaS3kIWsdcAw/viewform?usp=publish-editor
2K ·
23 июля 2026
Фотография
нажмите — покажем
የኢንተርሊንክ ኔትወርክ በብሎክቼን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወዳዳሪ የሌለው ፕሮጀክት የሆነው ለምንድነው እና ስለ አምባሳደር ፕሮግራሙ? 1️⃣.ለምን ለየት ይላል? ✓ ባለሁለት ቶከን (Dual-token) ሞዴል፦ በአይነቱ ልዩ የሆነ የቶከን አጠቃቀም። ✓ ትልቅ እምነት፦ ኮይኖቹ ገና በገበያ ላይ ሳይወጡ (ሊስት ሳይደረጉ) በትላልቅ ዓለም አቀፍ ካምፓኒዎች እውቅና አግኝተው መያዛቸው የፕሮጀክቱን ጥንካሬ ያሳያል። ✓ ትልቅ ትርፍ ፦ ተጠቃሚው ቶክኖቹ ሊስት ሳይደረጉ ማይኒንግ እየተደረገ በከፍተኛ ገንዘብ መሸጥ መቻሉ። 2️⃣. የአምባሳደር ፕሮግራም የኢንተርሊንክ አምባሳደር በመሆን ዶላር በሁለት መንገድ ማግኘት ትችላላቹ፦ ✓ Daily Task ፦ በሚለቀቁ ዴሊ ታስኮች ላይ በመሳተፍ ዶላር መስራት ትችላላቹ ። ✓ Tier 2 አምባሳደርነት፦ ወደዚህ ደረጃ በማደግ በወር እስከ $120 ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ ማግኘት ይቻላል። ኢንተርሊንክ ላይ አምባሳደር የሚያገኘው ትልቁ ጥቅም ፕሮጀክቱ ላይ የተሻለ ቶክን ለማግኘት ነው። 🔗 አፑን ለማውረድ እና ለመጀመር፡ https://t.me/ASTU_Network/4668 ℹ️ ለበለጠ መረጃ፡ @Link_rsbot 📩 አምባሳደር ለመሆን መሆን ምትፈልጉ DM አውሩኝ @SupinterlinkEth
1.8K ·
Ссылка
нажмите — покажем
👨‍💻 A 4th-year Software Engineering student sharing his journey...Web2, Web3, coding, projects, tech insights, and real-life experiences. Follow along for tech, ideas, and lessons from the journey. https://t.me/Atomic_izzy
1.8K ·
I
Ссылка
нажмите — покажем
hey, i'm Eyuel. sharing my projects, coding journey, and what i'm learning. you'll find bits of my life, thoughts, and experiences here. feel free to join. https://t.me/eyuspace
1.9K ·
A
ADMIN Ⓝ
Фотография
нажмите — покажем
More than 100 UK millionaires ask new PM Andy Burnham to tax them more . The 'Patriotic Millionaires' say 'wealth and power have been concentrated in a small group for too long'. . 🔗Tap the link for more: https://aje.news/lvu8xg
2K ·
24 июля 2026
I
Фотография
нажмите — покажем
Фотография
нажмите — покажем
#OpenAI በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (ሀክ ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል። ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል። ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች አምራች በሆነው Hugging Face ላይ ሲሆን የኮምፒውተር ሥርዓቱ ውስጥ ዘልቀው መግባት መቻላቸው ተነግሯል። OpenAI ክስተቱ " ከዚህ በፊት ያልታየ " መሆኑን ገልጾ፣ ከHugging Face ጋር በመተባበር ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አስታውቋል። የHugging Face ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክሌመንት ዴላንጌም "ይህ ሁሉ በራሱ መከሰቱ በጣም አስደንጋጭ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። በሳይበር ደኅንነት ዘርፍ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይህ ክስተት የAI አቅም በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ያሉት የደኅንነት መከላከያዎች በቂ ስለመሆናቸው አዲስ ጥያቄዎችን እንዳስነሳ ይገልጻሉ። የSonicWall ሥራ አስፈጻሚ ስፔንሰር ስታርኪ፣ ድርጅቶች የሳይበር መከላከያቸውን ማጠናከርና ለዚህ ዘርፍ ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ክስተቱ የላቁ የAI ሥርዓቶች እየተሻሻሉ በሚሄዱበት ወቅት የደኅንነት መስፈርቶችንና የቁጥጥር ሥርዓቶችን የበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው የሚያሳይ አዲስ ውይይት ማስነሳቱን #ቢቢሲ ዘግቧል። |➲| @ASTU_Network
2.8K ·
Открыть в Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

Слепок открытой публичной ленты из поискового индекса ChatCrawler — «Google по публичному Telegram»; обновляется по мере обхода площадки. Время — UTC.

Только публичный контент, официальный API Telegram. О проекте · Вопросы · Чего мы не делаем · Убрать страницу из выдачи · Каталог