Airline Gateway Official
Photo
💥 ስልጠናው ተጀምሯል 💥
በካቢን ክሩ እና AMT ለተመዘገባቹ የፅሁፍ ፈተና ስልጠና ተጀምሮአል ✍️ Practice እና exam ሞድን እንዱሁም ኖቶችን በያዘው አዲሱ @ETaviation_bot 👈
ጥንቅቅ ያለ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል 📚 ምንም እንኳን የፈተና ቀኑ ባይቆረጥለትም በቅርቡ እንደሚሆን መረጃዎች ያመለክታሉ ⏳ የስም ዝርዝር ሲለቀቅ ባሉት በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ግራ ከመጋባት አሁኑኑ ስልጠናውን ጀምሩ ራሳችሁን አዘጋጁ 👉@ETaviation_bot
በመጠቀም እዚሁ ቴሌግራም ላይ በሚሰራ Mini App በተመቻቹ ሰአት ዝግጅታቹን ማድረግ ትችላላቹ 📱
የፈተናው ጊዜ ሲታወቅም ሆነ ተጨማሪ መረጃዎች ሲኖሩ እናሳውቃለን 📢
👍 መልካም እድል 🍀
20 · 7.8K ·