English
Open in Telegram

Post አልፋችኃል ተብለን ስማችን የለም 📭

9 October 2026
A
Airline Gateway Official
አልፋችኃል ተብለን ስማችን የለም 📭 ኢሄ ብዙዎቻቹ በ Inbox የላካቹልኝ ነው እዛ ጋር አልፋችኃል የተባላችሁት መስፈርቱን አሟልታችኃል ማለት ነው 📋 መስፈርቱን ያሟላ በ አስርሺህ የሚቆጠር ይኖራል ሁሉም አይጠራም በ ኤርላይኑ ስታንዳርድ መፈተን የሚችሉትን መርጠው ይጠራሉ 📞 ስለዚህ ማድረግ የምትችሉት ነገር አለ ብዬ አላስብም ምናልባት UPDATE የሚደረግ ከሆነ እየደጋገማቹ ተመልከቱ 🔍 በጣም መጠራት ነበረብኝ ያላቹ ሄዳቹ መልስ ለማግኘት ሞክሩ ከፈተና በፊት። ( ከሰሟችሁ ) መልካም እድል 🍀 @Airlinetutorialofficial
38 · 9.1K ·

Nearby in the feed

AAirline Gateway Officialስም ዝርዝር ላይ የናንተን ስም ወይም የተመዘገባቹትን ከተማ ያጣቹ ገና እየተለቀቀ ስለሆነ በትግስት ጠብቁ። አትደናገጡ @AirlinetutorialofficialAAirline Gateway Official✈️ NEW RESULT ANNOUNCEMENT ✈️ 📋 Position: TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN, TRAINEE A/C STRUCTURE, TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE, : TRAINEE A/C AIRFRAME TECHN
this message
AAirline Gateway Official🎯✈️ AMT & CABIN CREW APPLICANTS — STOP STUDYING ONLY THE ANSWERS Here's a different way to prepare for your written exam. Instead of solving a question, checkinAAirline Gateway Official💥 24K EXAM TAKERS 💥 በአጠቃላይ ወደ 24ሺ የሚጠጋ ሰው ለፈተና ተጠርቷል ከ ዚ ውስጥ ግማሹ ቢሆን ነው የፅሁፍ ፈተና የሚያልፈው ከነሱ ውስጥ ለመሆን አሁኑኑ በቀሩት ቀናት @ETaviation_bot ላይ በመግባት የፈተና ስልጠና ጀምሩ። አትቆጩም
AAirline Gateway OfficialAirline Gateway Official@Airlinetutorialofficial · channel
32 249subscribers8 463average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count