ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
G

Global Fashion Design Training Institute

сообщение · 2026-07-23 16:57 UTC
G
Global Fashion Design Training Institute
Фотография
click to show
🧰 ታላቅ  የምስራች የፋሽን ዲዛይነር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ ✅  ከዘመን ጋር የዘመነ የፋሽን ዲዛይን ስልጠናዎችን እየሰጠ የሚገኘው ግሎባል የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም እንደስማችን መለያችን የሆነውን የፋሽን ዲዛይን ስልጠና በልዩነትና በጥራት እየሰጠን እውቀትና ብቃት ያላቸው በጥበብ የተጠበቡ በሞያው ውጤታማ የሆኑ ዲዛይነሮችን ለመፍጠር ብዙዎችን እያሰለጠንን መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ 🛠 በቀን እና በማታ በዊኬንድ እና በ special VIp ፕሮግራም እርሶን በተመቾት ሰዓት እናሰለጥናለን፡፡ 🕹 አድራሻችን አዳማ ከተማ መብራት ኃይል ጀርባ ኦዳ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቁ. 224   📱0922248162 / 0712006604 👉ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @FDfashionandmachinery
2.5K ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog