አንድ ሴት
ግዜ ሰጥታ
ስለወራችህ..
ሳትመልስ
ስለዘገየችበት ቴክስት
ይቅርታ ስለጠየቀችህ..
ስልኳን ስትጠይቃት
አጉል ሳትግደረደር
ስለሰጠችህ..
አንተ በፈለክበት
ሰዓት ስትደውል
ስልክ ስለነሳችልህ...
ላግኝሽ
ስትላት
ስላገኘችህ...
ቀላል ሴት
ናት ብለህ
አፍህን ሞልተህ...
የምታወራ
ከሆነ...
የቀለልከው
አንተ
ነህ ...
ምክንያቱም
የተሰጠህ
ቦታ ስላልገባህ..
ያቺ ሴት
ያንን
ያደራገችው...
ላንተ የተለየ
ግምትና ቦታ
ስለሰጠችህ...
አልያም
ምርጫዋ
ስለሆንክ እንጂ...
ቀላል ሆና ወይም
ካንተ ውጪ ሰው ጠፍቶ አይደለም...🫡🫡