ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
S

SEBA COMPUTER 💻

сообщение · 2023-08-08 15:19 UTC
I
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹልኝ በኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት ነው የጠፍሁት እስክመለስ የተለቀቁ እቃዎችን ቨምቱ ወደ ቻናሉ አዲስ የተቀላቀላቹ ደግሞ ወደ ኋላ መለስ ብላቹ እያነበባቹ ተጠቀሙ ። አላህ ሀገራችንን ሰላም እንዲያረግልን ዱዐ አርጉ እናም ሁላቹም በትዕግሥት አድድድ እና ሼርርር እያደረጋችሁ ጠብቁኝ ኢንሻአላህ ኢንተርኔት ሲለቀቀ ትምህርቱን እለቅላቹሀለው።

All messages on 8 August 2023 · Whole feed · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog