ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
S

SEBA COMPUTER 💻

сообщение · 2023-08-13 20:08 UTC
A
ሶስቱ ወሳኝ የህይወት ጥያቄዎች 1. ምን አይነት ህይወት ማጣጣም ትፈልጋለህ? 2. ምን ድረስ በገንዘብ በደስታ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት ማደግ ትፈልጋለህ? 3. ከላይ ያሉትን ፍላጎቶች እንዴት እንደምታሳካ ታውቀዋለህ? እነዚህን የህይወት ጥያቄዎች በተለይ ሶስተኛው ላይ እኛ ከጎናችሁ እንዳለን አትርሱ! 💪 ስልጠናወችን በመውሰድ ማደግና ነፃነታቸውን ማወጅ ለሚፈልጉና ቁርጠኛ የሆኑ ሰዎችን አግዛለሁ! @amuyes11👈 ላይ #ስኬት ብሎ ይላክልኝ

All messages on 13 August 2023 · Whole feed · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog