በመንገዳቹ ሁሌም ፈጣሪን አትርሱ
አመንም አላመንም ዛሬ ላይ የደረስነው በራሳችን ልፋት ብቻ አይደለም በመንገዳችን ሁሌም የማይለየን አንድ ሀይል አለ።በነዛ ተስፋ በቆረጥንባቸው ጊዜያት, በነዛ ሰው ባጣንበት ጊዜያት, በነዛ ነገሮች በሙሉ ምስቅልቅል ባሉብን ጊዜያት እኔ አለሁ ከጎናችሁ ነኝ ብሎ ያፅናን ፈጣሪ ነው። ስለዚ አሁንም ያልጥርጥር ይቺንም ቀን እንደሚያሻግራቹ እመኑት። እመኑኝ እሱን አምናችሁ አታፍሩም ፈጣሪ ታሪክ ይለውጣል
15 አመት ተምራቹ university ገብታቹሀል ከዛም እንደምንም የመጀመሪያ አመትን አጠናቃቹሀል አሁን ደሞ ህልማችሁ እውን ሚሆንበትን elec school ገብታችሁ ምትፈልጉት department ልትገቡ የቀራቹ ጥቂት ጊዜያት ነው።ስለዚ ፈጣሪያችሁን እመኑትና ከናንተ ሚጠበቀውን ነገር በሙሉ ያለመሰላቸት አድርጉ።
በርቱልኝ
For 2nd year elec students👇
@elecschool
❤1