Replymessage unavailable
በስጋ መሞቱ የስላሴ አምሳል ስለነበረ ፍጥረቱ የፍጥረት ጌታ የነበረው አዳም ሲበድል እንስሳትም እንደቀደመው የሚገዙለት አልሆኑም።በስጋ የሞተው ሲበድልነው።በስጋ ጎሰቆለ ፀጋውንሁሉ አጣ።
በነብስ ያጣው ፅድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ተቆጠረ እንዲል ገነት ተዘጋችበት ፃድቁም ሀጥኡም ማረፍያው ሲኦል ሆነ
Вся лента · оригинал в Telegram
A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.
Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog