☦
Replymessage unavailable1ኛ ጴጥ 3፥18_19 በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥ በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው ይህም ማለት በመንፈስ የተባለው መለኮቱ ሲሆን፣ መለኮት ከነፍሱ ጋር ተዋሕዶ ወደ ሲኦል (ወኅኒ) ወርዶ ለነፍሳት ነጻነትን እንደሰበከላቸው ያስረዳል ሌላው ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ መለኮት ከሥጋውም ከነፍሱም ለአንድ ሰዓት እንኳ የዓይን ጥቅሻ ያህል ስንኳ አልተለየም ይላል
Вся лента · оригинал в Telegram
A snapshot of an open public feed from the search index
ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled.
Times are UTC.
Public content only, official Telegram API.
About ·
FAQ ·
What we do not do ·
Remove a page ·
Catalog