ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር

сообщение · 2026-08-20 20:38 UTC
Replymessage unavailable
ይኸውልህ አዳምና ሔዋን መባረራቸው ቅጣት መሆኑ እውነት ነው ነገር ግን የጥፋት ውኃ የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት የተባለበት ምክንያትአንድ እንዳልከውም ባልና ሚስ አንድ አካል ስለሆኑ መጽሐፋችንም ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ይላል። አዳምና ሔዋን ሁለት የተለያዩ ማኅበረሰቦች ሳይሆኑ የሰው ልጅ ሁሉ መገኛ የሆኑ አንድ ቤተሰብ ወይም ባልና ሚስት ናቸው ሌላው የጋራ ቅጣት የምንለው መላውን ማኅበረሰብ ያጠፋ በመሆኑ የመጀመጀሪያ የጋራ ቅጣት ተባለ በአዳምና ሔዋን ጊዜ ጥፋቱ በአንድ ቤተሰብ ላይ የተወሰነ ነበር በኖኅ ዘመን ግን በምድር ላይ የነበሩ የተለያዩ ነገዶች ቋንቋዎችና ሕዝቦች ወይም መላው ዓለምበጋራ በፈጸሙት ኃጢአት ምክንያት በአንድነት ጠፍተዋል ለዛ የጋራ ቅጣት ተብሏል።

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog