ጳውሎስ መዳን በህግስራ አይደለም የሚል ንግግር አለው እሱን ይዘው ፕሮዎች ስራ አያድንም ይላሉ።
የህግ ስራ ማለት ሙሴ እስራኤልን ሲመራ ያወጣቸው 620 በላይ ህግጋትናቸው።አይሁድ እሱን ያከበረ መንግስቱን ይወርሳል ብለው ያምናሉ።ከእነሱም ውስጥ የተገረዘ የተከለከለ ምግብ ያልበላ እና ሰንበት ያልሻረ ይድናል ይላሉ።ጳውሎስ እሱንነው አይድኑም ያለው።
የድኅነት ስራ የሚባሉት የተራበ ማብላት የተጠማ ማጠጣት የታረዘ ማልበስ ወዘተ ናቸው።እነዚህ መልካም ፍሬ ይባላሉ።እነዚህን ያልሰራ ድኅነቱን ይነጠቃል።ማስረጃ ማቴ 7-8 ዮ 15-1