Replymessage unavailable
ይላል ቃሉ አንድነገርግን አንርሳ።እዚህ ያለነው ብዙዎቻችን በአለም ውስጥ ስንባክን ኖረን ያሳርፈን ዘንድ ወደቤቱ የተጠለልንነን።በዚያላይ እንደክርስትያን ወንድማማችነን።ሶ እንደወንድማማች መጨዋወታችን ጥፋት አይመስለኝም።
የኛን ጨዋታ ደብሯቸው የሚወጡ ካሉ ዬመቻቸው።የተሻለቤት ሲያገኙ ይጥሩን እኛም እንሄዳለን
Вся лента · оригинал в Telegram
A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.
Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog