◉
Do not wish for all things to be as you want them, but rather as they please God. If you do this, you will be unwavering and often give thanks in your prayers.
*Abba Hales💙🦋*
ነገሮች ሁሉ አንተ እንደምትፈልጋቸው እንዲሆኑ አትመኝ፣ *እግዚአብሔርን እንደሚያስደስቱት እንጂ፡፡* እንደዚህ ከሆነ የማትታወክና በጸሎትህም ጊዜ አዘውትረህ የምታመሰግን ትሆናለህ፡፡
*አባ ኄለስ💙🦋*
ሰላም ዕደሩ የነገ ሰው ይበለን 🙏🥰
187 ·