Aktiver Kanal: 16 Beiträge im Index in 30 Tagen, Reichweite ≈58 % des Publikums, Publikum ist stabil, zitiert von 1 Community in 30 Tagen.
Über den Kanal
የእስልምና ሃይማኖታዊ ማስታወሻዎች፣ የቁርአን ጥቅሶች፣ ዱዓዎች እና አነቃቂ ምክሮች።
Beschreibung in Telegram
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Wichtigste Zahlen
533
Abonnenten
24 Std.±0
7 Tage±0
30 Tage−1
308
durchschnittliche Beitragsreichweite
57,8 %
ER — Reichweite im Verhältnis zu den Abonnenten
16
Beiträge in 30 Tagen
≈ 0,5 pro Tag
im Index bis 19.10.
1
Zitierungen durch Communities in 30 Tagen
9 insgesamt
Katalogplatz: #792 117 · #43 316 in der Kategorie · #5 809 in der Sprache
Publikum
Abonnenten 533
Verlauf seit 29.09.2026
2026-09-292026-11-01
07 Tage
−130 Tage
Ist das dein Kanal? Zeige Werbekunden die StatistikEine Zeile für die Beschreibung oder einen Werbebeitrag und ein Badge für deine Website — mit aktuellen Zahlen und einem Link zu dieser Seite.
Link und Abzeichen holen
Fügen Sie die Zeile in die Beschreibung ein – dann erscheint neben dem Namen die Markierung „✓ Link vom Inhaber“ auf der Website, im Bot und in der Mini-App. Beschreibungen lesen wir selbst neu; sofort geht es mit „Link prüfen“ im Bot oder in der Mini-App.
Für die Beschreibung in Telegram
HTML für eine Website
Markdown — README und Wikis
BBCode — Foren
Beiträge
Neueste Beiträge
. መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼 Such underrated sunnah... አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር.... የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤ለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ :: خَيْرُكُمْ مَنْ…. ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️🩹ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁ…🌟ጁምዓ🌟 🕌 ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍 በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦ 🚿 ገላን መታጠብ እና ማሳመር፡ ንፁህ ልብስ በመልበስ እና ጥሩ ጠረን በመጠቀም ለጁምዓ ስግደት መዘጋጀት። 📖 ሱረቱል ከህፍን መ…Alle Beiträge →Ähnliche Communities — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
Kanal110 479 Abonnentenam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
Kanal55 026 AbonnentenamM@MuradTadesse
Kanal117 781 Abonnentenamስ@Sle_qelbachn1
Kanal43 694 Abonnentenamባ@bahruteka
Kanal41 341 AbonnentenamS@SadatKemalAbuMeryem
Kanal113 619 AbonnentenamArchiv nach Monat · 14
Katalogdaten, Stand 31.10.2026 08:49 UTC · So zählen wir →